ፕሪምየር ሊግ

የአሰልጣኞች አሰተያየት | ባህር ዳር ከተማ 2-1 ወልቂጤ ከተማ

“በዚህ ሰዓት ውጤቱ ነው ለእኛ ትልቅ ጉልበት” አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው “ባለቀ ሰዓት በተፈጠረው እና በተሻረው ጎል ላይ ነው ጥያቄው እንጂ ሌላ ምንም የተለየ ነገር የለም” አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምሕረት በ19ኛ ሳምንት…

Continue Reading

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል

ብርቱ ፉክክር በተደረገበት የ19ኛው ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ በቸርነት ጉግሳ የፍጹም ቅጣት ምት ግቦች ወልቂጤ ከተማን 2ለ1 አሸንፏል። በአለልኝ አዘነ ሕልፈት ምክንያት በይደር ተይዞ በቆየው የ19ኛ ሳምንት ተስተካካይ…

አምዶች

የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና –  ክፍል 2

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ የጤና መረጃዎችን በምናቀርብበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን የዛሬ ትኩረታችን የሚሆነው በሴቶች እግርኳስ ውስጥ ያለው የአመጋገብ ስርአት ነው፡፡ በዶ/ር ብሩክ ገነነ የሴቶች እግርኳስ ማደግ ጋር ተያይዞ የህክምና ሥርአቱም አብሮ…

Continue Reading

ሶከር ሜዲካል | የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 1

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን እና የህክምና መረጃዎችን በምናጋራበት በዚህ አምድ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ከሴቶች እግርኳስ ጋር በተያያዘ ያሉትን የተለያዩ የህመም ዓይነቶች እና በዛ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያካተቱ…