” ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ትልቅ ደረጃ የመድረስ ህልሜን በማሳካቴ ደስተኛ ነኝ ” ሳላዲን ሰኢድ

March 19, 2017 ዳንኤል መስፍን 0

ቅዱስ ጊዮርጊስ በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የመጀመርያ ዙር ኤሲ ሊዮፓርድስን 3-0 በሆነ ድምር ውጤት አሸንፎ ወደ ምድብ ድልድል መግባት ችሏል፡፡ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም በተደረገው ጨዋታም በዝርዝር ያንብቡ

የፕሪምየር ሊጉ 19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ፕሮግራም ላይ ሽግሽግ ተደርጓል

March 14, 2017 ዳንኤል መስፍን 4

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቀን እና ቦታ ላይ ሽግሽግ ተደርጓል፡፡ የአበበ ቢቂላ ስታድየም ለእድሳት መዘጋት እና የቅዱስ ጊዮርጊስ የቻምፒየንስ ሊግ የመልስ ጨዋታም ለሽግሽጎቹ በዝርዝር ያንብቡ

” አሁን ባለው ሁኔታ እስከ አመቱ መጨረሻ ድረስ ከቡና ጋር እንደምቆይ ነው የማስበው” ጋቶች ፓኖም

March 13, 2017 ዳንኤል መስፍን 2

ጋቶች ፓኖም በኢትዮጵያ ቡና የውድድር ዘመኑ ጉዞ ላይ ወሳኝ ከሆኑ ተጫዋቾች አንዱ ሆኗል፡፡ አመዛኙን የውድድር ዘመን ቡድኑን በአምበልነት የመራው ጋቶች ኢትዮጵያ ቡና ወደ ጎንደር ተጉዞ በዝርዝር ያንብቡ

የጨዋታ ሪፖርት | ሲዳማ ቡና አዳማን በማሸነፍ ደረጃውን ወደ ሁለተኛ ከፍ አድርጓል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት በተቀራራቢ የነጥብ ልዩነት ላይ የሚገኙት ሲዳማ ቡና እና አዳማ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በሲዳማ ቡና 1-0 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ውጥረት የተሞላበት እና በዝርዝር ያንብቡ

1 2 3 37