ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ደደቢት የግብ ናዳ ሲያወርድ አአ ከተማ እና ኤሌክትሪክም አሸንፈዋል

March 28, 2017 ዳዊት ፀሃዬ 0

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ተጀምሯል፡፡ የምድብ ሀ መሪው ደደቢት የምድቡ ግርጌ ላይ የተቀመጠው ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በዝርዝር ያንብቡ

የጨዋታ ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ በሜዳው ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል 

March 26, 2017 ዳዊት ፀሃዬ 0

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት መርሃግብር በተጠባቂው ጨዋታ ድሬዳዋ ላይ ከሰሞኑ ጫና እየበረከተባቸው የሚገኙት አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የሚመሩት ድሬዳዋ ከተማዎች ለጊዜው ቢሆን እፎይ ያሉበትን ድል በዝርዝር ያንብቡ

የጨዋታ ሪፖርት | አዲስአበባ ከተማ ከሊጉ ግርጌ የተላቀቀበትን ወሳኝ ድል አስመዝግቧል 

March 26, 2017 ዳዊት ፀሃዬ 0

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት መርሃግብር ላለመውረድ በሚደረገው ትግል ላይ ወሳኝ ሚና ይጫወታል በተባለለት ጨዋታ በ15 ነጥብ 15ኛ ላይ የሚገኘውን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክንና በ12 ነጥብ በዝርዝር ያንብቡ

“ጠንካራውን ፋሲል በእርግጠኝነት ከማክሰኞው ጨዋታ ጀምሮ እንመለከታለን”- ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ 

March 26, 2017 ዳዊት ፀሃዬ 0

ፋሲል ከተማ የ2008 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ቻምፒዮን ሆኖ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ከተቀላቀለ ወዲህ በሊጉ አንደኛ ዙር መልካም ጉዞ አድርጎ የውድድር ዘመኑ ክስተት መሆን ችሎ ነበር፡፡ በዝርዝር ያንብቡ

ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | የንግድ ባንክን ያለመሸነፍ ጉዞ በሀዋሳ ከተማ ተገቷል

March 24, 2017 ዳዊት ፀሃዬ 0

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትላንትና እና ዛሬ በተካሄዱ ጨዋታዎች ፍጻሜውን ሲያገኝ በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሳይጠበቅ በተከታዩ ሀዋሳ ከተማ ሲሸነፍ በዝርዝር ያንብቡ

የጨዋታ ሪፓርት| ቅዱስ ጊዮርጊስ ከታሪካዊ ድል ማግስት በመከላከያ ሽንፈትን አስተናግዷል

March 24, 2017 ዳዊት ፀሃዬ 1

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ፈረሰኞቹ ከታሪካዊዉ የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ድል ማግስት በጦሩ የ2-1 ሽንፈትን አስተናግደዋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊሶች ባሳለፍነው ሳምንት በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ በዝርዝር ያንብቡ

1 2 3 6