የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን በይፋ አስተዋውቋል

March 28, 2017 ኦምና ታደለ 0

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን አዲሱን የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ዛሬ በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል በተደረገ ጋዜጣዊ መግለጫ አስተዋውቋል፡፡ አሰልጣኝ አሸናፊ ዋልያዎቹን ለቀጣዮቹ ሁለት አመታት የሚመሩ ሲሆን ብሄራዊ በዝርዝር ያንብቡ

ሂሻም ኤል-አምራኒ ከካፍ ዋና ፀሃፊነታቸው ለቀዋል

March 26, 2017 ኦምና ታደለ 0

ሞሮካዊው የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) ዋና ፀሃፊ ሂሻም ኤል-አምራኒ ከስራ ገበታቸው በራሳቸው ፍቃድ መልቀቃቸውን ዛሬ ለእሀጉሪቱ የእግርኳስ አስተዳዳሪ አካል እና ለአባል ፌድሬሽኖች በላኩት ደብዳቤ አሳውቀዋል፡፡ በዝርዝር ያንብቡ

የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የምድብ ድልድል በሚያዚያ ወር ይወጣል

March 23, 2017 ኦምና ታደለ 0

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) የቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የምድብ ድልድል ዕጣ በግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ በሚገኘው የኮንፌድሬሽኑ ዋና ፅህፈት ቤት በሚያዚያ ወር እንደሚያወጣ ዛሬ በዝርዝር ያንብቡ

“በፌድሬሽኑ ህግ ምክንያት የጋቶችን ውል አንድ አመት አድርገነዋል” ዴቪድ በሻ

March 23, 2017 ኦምና ታደለ 0

ኢትዮጵያ ቡና እና ጋቶች ፓኖም የአጭር ግዜ የውል ስምምነት መፈጸማቸው ቢረጋገጥም በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን የተጫዋቾች ዝውውር ህግ መሰረት የውል ግዜው ላይ ከደቂቃዎች በፊት ለውጥ መደረጉን በዝርዝር ያንብቡ

ሁለት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጫዋቾች ለዩጋንዳ ብሄራዊ ቡድን ተጠርተዋል

March 20, 2017 ኦምና ታደለ 0

ዩጋንዳ በመጪው ሐሙስ ከኬንያ ጋር በናይሮቢ ላለባት የአለማቀፍ የወዳጅነት ጨዋታ ሰርቢያዊው የብሄራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ሰርዮቪች ሚሉቲን ሚቾ 18 ተጫዋቾችን ጠርተዋል፡፡ ሚቾ በስብስባቸው ውስጥ ለጅማ አባ በዝርዝር ያንብቡ

1 2 3 69