ፋሲል እና ሐዋሳ የሊጉ ተስተካካይ ጨዋታቸውን በድል ተወጥተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች ዛሬ ጎንደር እና አዲስ አበባ ላይ ተደርገዋል፡፡ ፋሲል ከተማ ወደ መሪዎቹ የተጠጋበትን ድል ወላይታ ድቻ ላይ ሲያስመዘግብ ሐዋሳ በዝርዝር ያንብቡ

​በሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ አአ ከተማ አሸንፏል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛው ዙር ተጠናቆ ተስተካካይ ጨዋታዎች በመደረግ ላይ ይገኛሉ፡፡  በምድብ ለ 3ኛው ሳምንት ጨዋታ እንዲያደርጉ ፕሮግራም ወጥቶላቸው የነበረው ሲዳማ ቡና እና አአ በዝርዝር ያንብቡ

​የጨዋታ ሪፖርት | ደደቢት ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል አስመዝግቧል

በ15ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወላይታ ድቻን አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ ያስተናገደው ወላይታ ድቻ 3-0 በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል፡፡  እንደ ሌሎች ጨዋታዎች ሁሉ የአለም የትራፊክ በዝርዝር ያንብቡ

ወልቂጤ ከተማ 2 ጨዋታ በሜዳው እንዳያደርግ ቅጣት ተጣለበት

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ወልቂጤ ከተማ ደጋፊዎች የስፖርታዊ ጨዋነት ጥሰት በመፈፀማቸው በክለቡ ላይ የገንዘብ እና የጨዋታ ቅጣት አስተላልፏል፡፡ ወልቂጤ ከተማ ታህሳስ 23 ከሀድያ በዝርዝር ያንብቡ

​ሱራፌል ጌታቸው “ከአአ ከተማ አግባብ ባልሆነ መንገድ የስንብት ደብዳቤ ደርሶኛል ” ይላል

አዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ክለብ በዲሲፕሊን እና ጉዳቶች ምክንያት ተጫዋቾችን እንደቀነሰ ከዚህ ቀደም ማስነበባችን ይታወሳል፡፡ ከተቀነሱት ተጫዋቾች አንዱ የሆነው አማካዩ ሱራፌል ጌታቸው ከክለቡ የተቀነሰበት መንገድ በዝርዝር ያንብቡ

1 2 3 4 102