የጨዋታ ሪፖርት | የደቡብ ደርቢ ያለጎል በአቻ ውጤት ተፈፅሟል

March 12, 2017 ቴዎድሮስ ታከለ 0

በ18ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የደቡብ ደርቢ  አርባምንጭ ላይ አርባምንጭ ከተማ ሀዋሳ ከተማን አስተናግዶ ያለምንም ግብ ጨዋታው ተጠናቋል፡፡ ተመጣጣኝ ፍክክር በታየበት የመጀመሪያው አጋማሽ ሁለቱም ክለቦች በዝርዝር ያንብቡ

የጨዋታ ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ከወራጅ ቀጠናው የራቀበትን ጣፋጭ ድል ባንክ ላይ አስመዝግቧል

በ17ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሀዋሳ ስታዲየም ያደረጉት ጨዋታ በሀዋሳ ፍፁም የበላይነት 4-0 ተጠናቋል፡፡ ባለፈው ሳምንት ንግድ ባንክን የተቀላቀለው የቀድሞው በዝርዝር ያንብቡ

የጨዋታ ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ በቀላሉ ወደ 1ኛ ዙር ያለፈበትን ድል ኮት ዲኦር ላይ አስመዝግቧል

February 20, 2017 ቴዎድሮስ ታከለ 0

​በ2017ቱ የቶታል አፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን በሀዋሳ ዓለምአቀፍ ስታዲየም ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ ሶስት ለባዶ በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ተቀላቅሏል፡፡ ትናንት በዝርዝር ያንብቡ

መሳይ ጳውሎስ በሁለተኛው ዙር ከሀዋሳ ከተማ ጋር ስኬትን ያልማል

February 15, 2017 ቴዎድሮስ ታከለ 0

በዘንድሮው የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በበርካታ ጨዋታዎችን ላይ የተሰለፉ ተጫዋቾች ዝርዝርን ብናስተውል አመዛኞቹ ተጫዋቾች በሊጉ ረጅም አመት የመጫወት ልምድ ያላቸው ናቸው፡፡ እንደ ሀዋሳ ከተማው በዝርዝር ያንብቡ

1 2 3 4