የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ለመልሱ ጨዋታ በአዳማ ዝግጅት ጀምሯል

ዳንኤል መስፍን

ዳንኤል መስፍን

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ዳንኤል መስፍን ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ዳንኤል መስፍን

በዛምቢያ አስናጋጅነት ለሚካሄደው የ2017 የአፍሪካ ከ20 አመት በታች ዋንጫ ማጣርያ ጋናን የሚገጥመው የኢትየጵያ ከ20 አመት ብሄራዊ ቡድን በአዳማ ከትሞ ዝግጅቱን ጀምሯል ፡፡ በመጀመርያው ጨዋታ አአ በዝርዝር ያንብቡ

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ለመልሱ ጨዋታ ዝግጅት እሁድ ይሰባሰባል

ዳንኤል መስፍን

ዳንኤል መስፍን

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ዳንኤል መስፍን ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ዳንኤል መስፍን

  የኢትዮዽያ ከሃያ አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከጋና ጋር ለሚያደርገው የመልስ ጨዋታ ከፊታችን እሁድ ጀምሮ ማረፊያውን በራስ አዳማ ሆቴል በማድረግ ዝግጅቱን ለማድረግ እንደወሰነ ሶከር ኢትዮዽያ በዝርዝር ያንብቡ

“ሁላችንም በሜዳችን እንደምናሸንፍ እርግጠኛ ነበርን” አሜ መሃመድ

ሳሙኤል የሺዋስ
Follow Me

ሳሙኤል የሺዋስ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ሳሙኤል የሺዋስ ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክትን ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ሳሙኤል የሺዋስ
Follow Me

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ጋናን 2-1 በረታበት ጨዋታ ሁለቱንም ግቦች በማስቆጠር ወሳኙን ሚና የተወጣው አሜ መሃመድ ከጨዋታው በኋላ ለሶከር ኢትዮጵያ አስተያየቱን ሰጥቷል፡፡   በዝርዝር ያንብቡ

ኢትዮጵያ 2-1 ጋና ፡ ከጨዋታው በኋላ የአሰልጣኞች አስተያየት

ሳሙኤል የሺዋስ
Follow Me

ሳሙኤል የሺዋስ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ሳሙኤል የሺዋስ ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክትን ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ሳሙኤል የሺዋስ
Follow Me

ግርማ ሀ/ዮሃንስ (ኢትዮጵያ)   “ያገኘነው ውጤት በልጆቻችን ከፍተኛ ጥረት በመሆኑ እኔም ራሱ ተደንቄበታለሁ። ምክኒያቱም በብዙ መልኩ የጋና ብሔራዊ ቡድን ጥሩ አቋም አለው። የእኛ ልጆች በተነገራቸው በዝርዝር ያንብቡ

ሪፖርት ፡ ኢትዮጵያ በመጀመርያ ጨዋታ ጋናን 2-1 አሸነፈች

ሳሙኤል የሺዋስ
Follow Me

ሳሙኤል የሺዋስ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ሳሙኤል የሺዋስ ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክትን ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ሳሙኤል የሺዋስ
Follow Me

በዛምቢያ አዘጋጅነት በሚደረገው የ2017ቱ የአፍሪካ ወጣቶች ዋንጫ ለመሳተፍ የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ቡድን ዛሬ የጋና አቻውን በአዲስ አበባ ስታዲየም አስተናግዶ 2-1 በዝርዝር ያንብቡ

ኢትዮጵያ U20 ከ ጋና U20 – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

ሳሙኤል የሺዋስ
Follow Me

ሳሙኤል የሺዋስ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ሳሙኤል የሺዋስ ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክትን ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ሳሙኤል የሺዋስ
Follow Me

ኢትዮጵያ 2-1 ጋና 4′ 9′ አሜ መሐመድ | 88′ ጆናህ ኦሳቡቲይ ጨዋታው  በኢትዮጵያ ወጣት ቡድን 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል።   90+3′ አሜ የሞከረውን ኳስ የጋና ግብ በዝርዝር ያንብቡ

ኢትዮጵያ U20 ከ ጋና U20 : ተጫዋቾች ስለ ዛሬው ጨዋታ ይናገራሉ

May 22, 2016 ኦምና ታደለ 1
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከጋና ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም ወደ አፍሪካ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ለማለፍ የመጀመሪውን ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ ቡድኑ ባረፈበት ኢትዮጵያ ሆቴል በዝርዝር ያንብቡ

” ማንም ውድድር ውስጥ የሚገባው ለማሸነፍ ነው” ግርማ ሃብተዮሃንስ

May 21, 2016 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከጋና ጋር በመጪው ዕሁድ አዲስ አበባ ላይ ጨዋታው ያደርጋል፡፡ ዛምቢያ ለምታዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በሚደረገው ጨዋታ ዙሪያ የብሄራዊ ቡድኑ በዝርዝር ያንብቡ

የኢትዮጵያ እና የጋና ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድኖች የዛሬ የልምምድ ውሎ

ዳንኤል መስፍን

ዳንኤል መስፍን

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ዳንኤል መስፍን ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ዳንኤል መስፍን

ዛምቢያ ለምታስተናግደው የ2017 የአፍሪካ ከ20 አመት በታች ዋንጫ 1ኛ ዙር ማጣርያ ኢትዮጵያ ከ ጋና በመጪው እሁድ ይጫወታሉ፡፡ የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ቡድን በአዲስ አበባ ስታድየም በዝርዝር ያንብቡ

የጋና ከ20 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን አዲስ አበባ ገብቷል

May 20, 2016 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

ብላክ ሳተላይትስ በሚል ቅፅል ስም የሚታወቁት የጋና ከ20 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከኢትዮጵያ ጋር ላለበት የአፍሪካ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ትላንት በዝርዝር ያንብቡ

1 2 3 4 6