የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን በይፋ አስተዋውቋል

March 28, 2017 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን አዲሱን የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ዛሬ በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል በተደረገ ጋዜጣዊ መግለጫ አስተዋውቋል፡፡ አሰልጣኝ አሸናፊ ዋልያዎቹን ለቀጣዮቹ ሁለት አመታት የሚመሩ ሲሆን ብሄራዊ በዝርዝር ያንብቡ

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ደደቢት የግብ ናዳ ሲያወርድ አአ ከተማ እና ኤሌክትሪክም አሸንፈዋል

March 28, 2017 ዳዊት ፀሃዬ 0
ዳዊት ፀሃዬ

ዳዊት ፀሃዬ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ዳዊት ፀሃዬ ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክትን ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ዳዊት ፀሃዬ

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ተጀምሯል፡፡ የምድብ ሀ መሪው ደደቢት የምድቡ ግርጌ ላይ የተቀመጠው ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በዝርዝር ያንብቡ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከተማ 1-0 ወልዲያ

March 28, 2017 ዳዊት ፀሃዬ 1
ዳዊት ፀሃዬ

ዳዊት ፀሃዬ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ዳዊት ፀሃዬ ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክትን ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ዳዊት ፀሃዬ

ዘማሪያም ወልደጊዮርጊስ – ፋሲል ከተማ ስለ ጨዋታው “ጨዋታው በአጠቃላይ ጥሩ የሚባል ነበር፡፡ በሁለተኛው ዙር በተከታታይ ሶስት ጨዋታዎች በመሸነፋችን ጫናዎች ነበሩብን፡፡ ከዚህ በተጨማሪም በውስን የቡድን ስብስብ በዝርዝር ያንብቡ

የጨዋታ ሪፖርት| የአማራ ደርቢ በአፄዎቹ የበላይነት ተጠናቋል

March 28, 2017 ዳዊት ፀሃዬ 1
ዳዊት ፀሃዬ

ዳዊት ፀሃዬ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ዳዊት ፀሃዬ ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክትን ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ዳዊት ፀሃዬ

20ኛው ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በዛሬው እለት አዲስ አበባ ስታድየም ላይ የአማራ ደርቢን አስተናግዶ በሜዳው አንድ ጨዋታ እንዳያካሄድ ቅጣት የተጣለበት ፋሲል ከተማ ወልዲያ በዝርዝር ያንብቡ

ፋሲል ከተማ ከ ወልድያ | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

አብርሃም ገብረማርያም
Follow Me

አብርሃም ገብረማርያም

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ አብርሃም ገብረማርያም ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክትን ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
አብርሃም ገብረማርያም
Follow Me

​​ FT   ፋሲል ከተማ   1-0   ወልድያ   47′ ይስሀቅ መኩርያ ተጠናቀቀ! ጨዋታው በፋሲል ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ የተጫዋች ለውጥ – ፋሲል ከተማ 90+1′ ኤርሚያስ ኃይሉ ወጥቶ ሙሉቀን በዝርዝር ያንብቡ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዳሰሳ – ምድብ ሀ

March 28, 2017 አምሀ ተስፋዬ 0

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አንደኛ ዙር ተገባዶ ክለቦች ሁለተኛውን ዙር ለመጀመር እየተሰናዱ ይገኛሉ፡፡ በሁለት ምድብ ተከፍሎ እየተደረገ የሚገኘው ውድድር ሁለተኛ ዙር በመጪው ሳምንት የሚጀመር ሲሆን የምድቦቹን በዝርዝር ያንብቡ

Dire Dawa, Addis Ababa Ketema in a Major Win

March 27, 2017 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

Relegation battlers Dire Dawa Ketema and Addis Ababa Ketema registered an important victory as Dedebit missed out on a chance to top the league following በዝርዝር ያንብቡ

Iyassu Bekele Moves to Bulgaria

March 27, 2017 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

Bulgarian third division side FC Kaliakra Kavarna have signed Ethio-American midfielder Iyassu Bekele on a 6 months deal with an option for 1 more year በዝርዝር ያንብቡ

ኢያሱ በቀለ ወደ ቡልጋሪያ አቅንቷል

March 27, 2017 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

የኢትዮ-አሜሪካዊው አማካይ ኢያሱ በቀለ ወደ ቡልጋሪያው ሶስተኛ ዲቪዚዮን ክለብ በስድስት ወር ውል ማምራቱ ታውቋል፡፡ የተጫዋቹ ወኪል ስቲቨን ሄኒንግ ዝውውሩን በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ ላይ አብስሯል፡፡ ኢያሱ በዝርዝር ያንብቡ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ደደቢት 1-1 ጅማ አባቡና

March 26, 2017 ዳዊት ፀሃዬ 4
ዳዊት ፀሃዬ

ዳዊት ፀሃዬ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ዳዊት ፀሃዬ ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክትን ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ዳዊት ፀሃዬ

አሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ – ጅማ አባቡና ስለ ጨዋታው “የጨዋታውን ውጤት በሁለታችን በኩል እንፈልገው ስለነበር ጨዋታው የሀይል አጨዋወት የበዛበት ነበር፡፡ ከጨዋታው ወሳኝነት የተነሳ ከፍተኛ ዝግጅት አድርገን በዝርዝር ያንብቡ

1 2 3 212