ሲዳማ ቡና እና ሀዋሳ ከተማ ለኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ ፍፃሜ ደረሱ

አብርሃም ገብረማርያም
Follow Me

አብርሃም ገብረማርያም

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ አብርሃም ገብረማርያም ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክትን ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
አብርሃም ገብረማርያም
Follow Me

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሷል፡፡ ዛሬ በተካሄዱት የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎችም ሲዳማ ቡና እና ሀዋሳ ከተማ በመለያ ምቶች አሸንፈው በዝርዝር ያንብቡ

U17 ፕሪሚየር ሊግ ፡ ሲዳማ ቡና እና ሀዋሳ ከተማ ወደ ግማሽ ፍጻሜ ተሸጋግረዋል

ዳንኤል መስፍን

ዳንኤል መስፍን

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ዳንኤል መስፍን ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ዳንኤል መስፍን

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ሲጠናቀቁ ሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል፡፡ 10:00 ላይ በወንጂ ሜዳ ጨዋታቸውን በዝርዝር ያንብቡ

U17 ፕሪሚየር ሊግ ፡ መከላከያ በዕጣ ግማሽ ፍጻሜው ተቀላቅሏል

ዳንኤል መስፍን

ዳንኤል መስፍን

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ዳንኤል መስፍን ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ዳንኤል መስፍን

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የምድብ ጨዋታዎች ወደ መጠናቀቂያው ተቃርቧል፡፡ ዛሬ በተደረጉ የምድብ ለ የመጨረሻ ጨዋታዎችም መከላከያ ወደ ግማሽ ፍጻሜው መሸጋገሩን ያረጋገጠበት በዝርዝር ያንብቡ

U17 ፕሪሚየር ሊግ ፡ በማጠቃለያው 8ኛ ቀን ውሎ ሀዋሳ ከተማ አሸንፏል

ዳንኤል መስፍን

ዳንኤል መስፍን

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ዳንኤል መስፍን ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ዳንኤል መስፍን

በኢትየጵያ ከ17 አመት በታች የማጠቃልያ ውድድር 8ኛ ቀን ውሎ በተደረጉ ጨዋታዎች ሀዋሳ ከተማ ድል ሲቀናው ሲዳማ እና ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተዋል፡፡ 08:00 ላይ ሀዋሳ ከተማ አዲስ በዝርዝር ያንብቡ

U17 ፕሪሚየር ሊግ : በማጠቃለያው የ7ኛ ቀን ውሎ መከላከያ ድል ቀንቶታል

ዳንኤል መስፍን

ዳንኤል መስፍን

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ዳንኤል መስፍን ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ዳንኤል መስፍን

የኢትዮጵያ ከ17 አመት ፕሪሚየር ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ቀጥለዋል፡፡ ዛሬ 7ኛ ቀኑን በያዘው ውድድር መከላከያ ድል ሲቀናው ንግድ ባንክ ከ ወላይታ ድቻ አቻ ተለያይተዋል፡፡ 08:00 ላይ በዝርዝር ያንብቡ

U17 ፕሪሚየር ሊግ ፡ በ6ኛ ቀን የማጠቃለያ ውድድር ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡና አሸንፈዋል

ዳንኤል መስፍን

ዳንኤል መስፍን

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ዳንኤል መስፍን ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ዳንኤል መስፍን

ስድስተኛ ቀኑን የያዘው የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃልያ ውድድር ተጋግሎ ሲቀጥል ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡና ድል ቀንቷቸዋል፡፡ 08:00 ላይ በተካሄደው የእለቱ የመጀመርያ በዝርዝር ያንብቡ

U17 ፕሪሚየር ሊግ ማጠቃለያ ፡ አዳማ ከተማ ወደ ግማሽ ፍጻሜ ማለፉን አረጋግጧል

ዳንኤል መስፍን

ዳንኤል መስፍን

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ዳንኤል መስፍን ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ዳንኤል መስፍን

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር በአዳማ አበበ ቢቂላ መካሄዱን ቀጥሏል፡፡ 5ኛ ቀኑን በያዘው ውድድር ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ደደቢት እና አዳማ ከተማ ድል በዝርዝር ያንብቡ

U17 ፕሪሚየር ሊግ ፡ በማጠቃለያው 4ኛ ቀን ሲዳማ ቡና ድል ቀንቶታል

July 19, 2016 Team Soccer Ethiopia 0
Team Soccer Ethiopia
Follow Me

Team Soccer Ethiopia

ይህንን ፅሁፍ ያቀረበላችሁ የሶከር ኢትዮጵያ ቡድን ነው

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክትን ተጭነው ሶከር ኢትዮጵያን ማግኘት ይችላሉ
Team Soccer Ethiopia
Follow Me

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር 4ኛ ቀኑን ይዟል፡፡ ዛሬ በምድብ ሀ በተደረጉ 2ኛ ጨዋታዎችም ሲዳማ ቡና ድል ሲቀናው ከፍተኛ ግምት አግኝቶ የነበረው በዝርዝር ያንብቡ

U17 ፕሪሚየር ሊግ ፡ በማጠቃለያው 3ኛ ቀን ውሎ አዳማ ከተማ ድል ቀንቶታል

ዳንኤል መስፍን

ዳንኤል መስፍን

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ዳንኤል መስፍን ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ዳንኤል መስፍን

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ቀኑን ይዟል፡፡ ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎችም አዳማ ከተማ ሲያሸንፍ ወላይታ ድቻ ከመከላከያ ነጥብ ተጋርተዋል፡፡ 08:00 ላይ አዳማ ከተማ ደደቢትን በዝርዝር ያንብቡ

U17 ፕሪሚየር ሊግ ፡ በማጠቃለያ ውድድሩ 2ኛ ቀን ውሎ ሀዋሳ ከተማ እና ሐረር ሲቲ አሸንፈዋል

ዳንኤል መስፍን

ዳንኤል መስፍን

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ዳንኤል መስፍን ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ዳንኤል መስፍን

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር 2ኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ ሀዋሳ ከተማ እና ሐረር ሲቲ ተጋጣሚዎቻቸውን በመርታት የምድብ ጨዋታቸውን በድል ጀምረዋል፡፡ 08:00 በዝርዝር ያንብቡ

1 2 3 4 5