የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ – 2010

ምድብ ሀ


ያለፉ ውጤቶች
4ኛ ሳምንት
እሁድ ታህሳስ 1 ቀን 2010
ፌዴራል ፖሊስ 1-1 ኢኮስኮ
ሰበታ ከተማ 1-1 ኢትዮጵያ መድን
አአ ከተማ 1-0 ሽረ እንዳስላሴ
አክሱም ከተማ PP አውስኮድ
ወሎ ኮምቦልቻ 1-1 የካ ክፍለከተማ
ለገጣፎ ለገዳዲ 2-0 ሱሉልታ ከተማ
ቡራዩ ከተማ 2-0 ባህርዳር ከተማ
ደሴ ከተማ 0-0 ነቀምት ከተማ


ምድብ ለ


ያለፉ ውጤቶች
4ኛ ሳምንት
ቅዳሜ ህዳር 29 ቀን 2010
ደቡብ ፖሊስ 6-0 ናሽናል ሴሜንት
ዲላ ከተማ 1-0 ቡታጅራ ከተማ
እሁድ ታህሳስ 1 ቀን 2010
ጅማ አባ ቡና 2-0 ሀላባ ከተማ
ስልጤ ወራቤ 2-1 ድሬዳዋ ፖሊስ
ካፋ ቡና 0-1 ወልቂጤ ከተማ
ሀምበሪቾ ዱራሜ 2-0 ሀዲያ ሆሳዕና
ነገሌ ቦረና 0-0 ቤንችማጂ ቡና
መቂ ከተማ 3-0 ሻሸመኔ ከተማየከፍተኛ ሊግ መመሪያ

ወደ ፕሪምየር ሊግ የሚያልፉ ቡድኖች – 3

ወደ አንደኛ ሊግ የሚወርዱ ቡድኖች – 6

ከየምድባቸው አንደኛ የሚወጡ ሁለት ቡድች በቀጥታ ፕሪምየር ሊጉን ሲቀላቀሉ 2ኛ የሚወጡ ቡድኖች እርስ በእርስ ጨዋታ አድርገው የሚያሸንፈው ቡድን 3ኛ ቡድን ሆኖ ፕሪምየር ሊጉን ይቀላቀላል፡፡

ከየምድባቸው 14ኛ ፣ 15ኛ እና 16ኛ ደረጃ ይዘው የሚያጠናቅቁ 6 ቡድኖች ወደ ኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ይወርዳሉ፡፡