የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ


ምድብ ሀ

30ኛ ሳምንት
ቅዳሜ ሰኔ 24 ቀን 2009
ኢት ውሃ ስፖርት2-0አራዳ ክ.ከተማ
ኢት መድን 1-1አአ ፖሊስ
ሰ.ሸ.ደ. ብርሃን 0-1አክሱም ከተማ
ቡራዩ ከተማ 1-0ሰበታ ከተማ
እሁድ ሐምሌ 2 ቀን 2009
ባህርዳር ከተማ 0-0ለገጣፎ ለገዳዲ
ወሎ ኮምቦልቻ 0-0ሽረ እንዳስላሴ
አማራ ውሃ ስራ 0-1ሱሉልታ ከተማ
ሰኞ ሐምሌ 3 ቀን 2009
መቐለ ከተማ 09:00ወልዋሎ አ.ዩ.


ያለፉ ውጤቶች

ምድብ ለ

30ኛ ሳምንት
ቅዳሜ ሰኔ 24 ቀን 2009
ደቡብ ፖሊስ0-1ነቀምት ከተማ
ዲላ ከተማ0-2ስልጤ ወራቤ
ነገሌ ቦረና 2-0አርሲ ነገሌ
ፌዴራል ፖሊስ 1-2ካፋ ቡና
ናሽናል ሴሜንት0-1ድሬዳዋ ፖሊስ
አርብ ሰኔ 30 ቀን 2009
ጂንካ ከተማ2-5ሻሸመኔ ከተማ
ሰኞ ሐምሌ 3 ቀን 2009
ሀዲያ ሆሳዕና09:00ሀላባ ከተማ
ጅማ ከተማ09:00ወልቂጤ ከተማ


ያለፉ ውጤቶች
ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች
ተጫዋችክለብጎል
ዘካርያስ ፍቅሬሀላባ ከተማ20
ተመስገን ገብረኪዳንጅማ ከተማ13
አማኑኤል ገብረሚካኤልመቐለ ከተማ13
መሀመድ ጀማልናሽናል ሴሜንት12
አብዱልአዚዝ ኡመርሻሸመኔ ከተማ12

የከፍተኛ ሊግ መመሪያ

ወደ ፕሪምየር ሊግ የሚያልፉ ቡድኖች – 3

ወደ አንደኛ ሊግ የሚወርዱ ቡድኖች – 6

– ከየምድባቸው አንደኛ የሚወጡ ሁለት ቡድች በቀጥታ ፕሪምየር ሊጉን ሲቀላቀሉ 2ኛ የሚወጡ ቡድኖች እርስ በእርስ ጨዋታ አድርገው የሚያሸንፈው ቡድን 3ኛ ቡድን ሆኖ ፕሪምየር ሊጉን ይቀላቀላል፡፡

ከየምድባቸው 18ኛ ፣ 19ኛ እና 20ኛ ደረጃ ይዘው የሚያጠናቅቁ 6 ቡድኖች ወደ ኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ይወርዳሉ፡፡