የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎች የሚካሄዱባቸው ቀናት ይፋ ተደርገዋል

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት ምክንያት 21ኛው ሳምንት ላይ የተቋረጠው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ22ኛው ሳምንት ጀምሮ የሚካሄዱበትን ቀናት ፌዴሬሽኑ ይፋ አድርጓል፡፡

የተስተካከለው ፕሮግራም ይህን ይመስላል፡-


22ኛ ሳምንት

ረቡዕ ሰኔ 1 ቀን 2008

09፡00 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ወላይታ ድቻ (አአ ስታድየም)

11፡30 መከላከያ ከ ሀዲያ ሆሳዕና (አአ ስታድየም)

ሀሙስ ሰኔ 2 ቀን 2008

09፡00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አርባምንጭ ከተማ (አአ ስታድየም)

09፡00 አዳማ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ (አዳማ)

11፡30 ደደቢት ከ ዳሽን ቢራ (አአ ስታድየም)

አርብ ሰኔ 3 ቀን 2008

09፡00 ኤሌክትሪክ ከ ሲዳማ ቡና (አአ ስታድየም)

11፡30 ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ (አአ ስታድየም)


23ኛ ሳምንት

ሰኞ ሰኔ 6 ቀን 2008

09፡00 ወላይታ ድቻ ከ መከላከያ (ቦዲቲ)

ማክሰኞ ሰኔ 7 ቀን 2008

09፡00 ሀዲያ ሆሳዕና ከ አዳማ ከተማ (ሆሳዕና)

10፡00 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ (አአ ስታድየም)

ረቡዕ ሰኔ 8 ቀን 2008

09፡00 ድሬዳዋ ከተማ ከ ኤሌክትሪክ (ድሬዳዋ)

09፡00 ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ ቡና (ይርጋለም)

09፡00 ዳሽን ቢራ ከ አርባምንጭ ከተማ (?)

09፡00 ሀዋሳ ከተማ ከ ደደቢት (ሀዋሳ)


24ኛ ሳምንት

ቅዳሜ ሰኔ 11 ቀን 2008

09፡00 አዳማ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ (አዳማ)

እሁድ ሰኔ 12 ቀን 2008

09፡00 ደደቢት ከ ሲዳማ ቡና (አአ ስታድየም)

11፡30 መከላከያ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (አአ ስታድየም)

ሰኞ ሰኔ 13 ቀን 2008

09፡00 አርባምንጭ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ (አርባምንጭ)

09:00 ኤሌክትሪክ ከ ሀዲያ ሆሳዕና (አአ ስታድየም)

10፡00 ኢትዮጵያ ቡና ከ ድሬዳዋ ከተማ (አበበ ቢቂላ)

11፡30 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ዳሽን ቢራ (አአ ስታድየም)


25ኛ ሳምንት

አርብ ሰኔ 17 ቀን 2008

09፡00 ወላይታ ድቻ ከ ኤሌክትሪክ (ቦዲቲ)

09፡00 ድሬዳዋ ከተማ ከ ደደቢት (ድሬዳዋ)

09፡00 ሲዳማ ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ (ይርጋለም)

09፡00 ሀዋሳ ከተማ ከ ዳሽን ቢራ (ሀዋሳ)

09፡00 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ አዳማ ከተማ (አአ ስታድየም)

09፡00 ሀዲያ ሆሳዕና ከ ኢትዮጵያ ቡና (ሆሳዕና)

11፡30 መከላከያ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ (አአ ስታድየም)


26ኛ ሳምንት

ማክሰኞ ሰኔ 21 ቀን 2008

09፡00 ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (አበበ ቢቂላ ስታድየም)

09፡00 ዳሽን ቢራ ከ ሲዳማ ቡና (?)

09፡00 አርባምንጭ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ (አርባምንጭ)

09፡00 አዳማ ከተማ ከ መከላከያ (አዳማ)

11፡30 ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ድቻ (አአ ስታድየም)

ረቡዕ ሰኔ 22 ቀን 2008

08፡30 ደደቢት ከ ሀዲያ ሆሳዕና (አአ ስታድየም)

10፡30 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀዋሳ ከተማ (አአ ስታድየም)


 

2 thoughts on “የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎች የሚካሄዱባቸው ቀናት ይፋ ተደርገዋል

Leave a Reply

error: