የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ማጠቃለያ ውድድር ውጤቶች እና ቀጣይ ጨዋታዎች

 ምድብ ሀ 

ውጤቶች

ሰኔ 18 ቀን 2008

ሲዳማ ቡና 1-2 መከላከያ
ተራማጅ ተስፋዬ | እመቤት አዲሱ ፣ ምስር ኢብራሂም

አርባምንጭ ከተማ 1-5 ደደቢት
ሎዛ አበራ (3) ፣ ሰናይት ቦጋለ ፣ አስራት | መሰረት ማቲዮስ


ሰኔ 16 ቀን 2008

አርባምንጭ ከተማ 0-5 ቅዱስ ጊዮርጊስ
ሄለን ሰይፉ (2) ፣ አስናቀች ፣ ትግስት ዘውዴ ፣ ዮዲት ተክሌ

ደደቢት 1-0 መከላከያ
ሎዛ አበራ


ማክሰኞ ሰኔ 14 ቀን 2008

ደደቢት 6-1ሲዳማ ቡና
ብርትካን ገብረክርስቶስ (2) ፣ ሰናይት ባሩዳ (2) ፣ ሎዛ አበራ (2) | ተራማጅ ተስፈዬ

መከላከያ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ


እሁድ ሰኔ 12 ቀን 2008

መከላከያ 3-2 አርባምንጭ ከተማ
ቡሩክታዊት ፣ ምስር ኢብራሂም ፣ የምስራች ላቀው | ፀጋነሽ ሆራ ፣ መሰረት ማትያስ

ሲዳማ ቡና 1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
ተራማጅ ተስፋዬ | አትክልት አሸናፊ


ቀጣይ ጨዋታዎች

ሰኔ 20 ቀን 2008
10:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ደደቢት (ሰው ሰራሽ ሜዳ)
10:00 ሲዳማ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ (ኢንተርናሽናል ስታድየም)

የደረጃ ሰንጠረዥ
PicsArt_1466874383394


 ምድብ ለ 

ውጤቶች

ሰኔ 17 ቀን 2008

ዳሽን ቢራ 0-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ብዙነሽ ሲሳይ

ሀዋሳ ከተማ 0-0 ድሬዳዋ ከተማ


ሰኔ 15 ቀን 2008

ድሬዳዋ ከተማ 0-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሽታዬ ሲሳይ

ሀዋሳ ከተማ 2-2 ኤሌክትሪክ
ፅዮን ፈየራ ፣ አይናለም ፀጋዬ | አይናለም አሳምነው ፣ መቅደስ ማሞ


ሰኞ ሰኔ 13 ቀን 2008

ዳሽን ቢራ 1-0 ድሬዳዋ ከተማ
ሰርካዲስ ጉታ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 5-0 ኤሌክትሪክ
ሽታዬ ሲሳይ (3) ረሂማ ዘርጋ ፣ ቅድስት ቦጋለ


ቅዳሜ ሰኔ 11 ቀን 2008

ሀዋሳ ከተማ 0-2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሽታዬ ሲሳይ ፣ ረሂማ ዘርጋ

ዳሽን ቢራ 3-1 ኤሌክትሪክ
ሄለን እሸቱ ፣ ሰርካዲስ ጉታ ፣ ወርቅነሽ መልሜላ | አይናለም ፀጋዬ


ቀጣይ ጨዋታዎች

ሰኔ 19 ቀን 2008

03:00 ኤሌክትሪክ ከ ድሬዳዋ ከተማ (ኢንተርናሽናል ስታድየም)
05:00 ዳሽን ቢራ ከ ሀዋሳ ከተማ (ሰው ሰራሽ ሜዳ)

የደረጃ ሰንጠረዥ

PicsArt_1466874302149


ከፍተኛ ግብ አግቢዎች
6 – ሎዛ አበራ (ደደቢት)
5 – ሽታዬ ሲሳይ (ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)
3 – ተራማጅ ተስፋዬ (ሲዳማ ቡና)


ከውድድሩ የተወሰዱ ምስሎች 

PicsArt_1466528340976 PicsArt_1466528206688 PicsArt_1466528102353 PicsArt_1466528819648PicsArt_1466876817879 PicsArt_1466876716251 PicsArt_1466877249397 PicsArt_1466877348929 PicsArt_1466877514606

10 thoughts on “የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ማጠቃለያ ውድድር ውጤቶች እና ቀጣይ ጨዋታዎች

 • June 22, 2016 at 9:13 am
  Permalink

  ዳኒ ሲዳማ ከ ቅ.ጊዮርጊስ ሲጫወት አትክልት አሸናፊ ናት ያገባችው ጎልን..ይስተካከል።
  ሎላው ሽታዮ 4 ጎል ነው የምትመራው ኮከብ ግብ አግቢነቱን ኤሌትሪክ ላይ 3 ጎል ብቻ ነው ያስቆጠረችው እነዚህ መረጃዋች ይስተካከሉ።

  • June 23, 2016 at 9:54 pm
   Permalink

   እሱም እኮ ያለው ሲዳማ ከ ጊዬርጊስ
   ለ ሲዳማ ተራማጅ ስታስቆጥር ለ ጊዬርጊስ ደግሞ አትክልት ናት ያስቆጠረችው ያለው
   ባይሆን የ ሽታዬ ጎል 4 ነው እሱ ያስማማናል

 • June 22, 2016 at 5:53 am
  Permalink

  Thanks,gen yehen wededer yemiyazegajew akal,betam yegermal,sew serash meda siyayut yamral neger gen eza lay lemechawet kebad new, eshi medaw yekbed,thornamentu boxing day new?zaren techawtek 1 ken arfo be magstu game,programu merha gebr lemamualat bayhon melkam new

 • June 21, 2016 at 11:26 pm
  Permalink

  ወድጀዋለዉ ዳኒ
  የእያንዳንዱን ጨዋታ ኮኮብ ተጨዋቾችም ብትነግረን አሪፍ ነው

 • June 21, 2016 at 9:10 pm
  Permalink

  በጣም አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን ዳኒ
  ግን ጨዋታዎች ከተደረጉ በኃላ ብዙ ሳይዘገይ መረጃውን ብታደርስን የሚል ጥቆማ አለኝ
  Thankzzz

Leave a Reply

error: