የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 21ኛ ሳምንት ውጤቶች እና ቀጣይ ጨዋታዎች

 ምድብ ሀ 

ማክሰኞ ሰኔ 14 ቀን 2008

ፋሲል ከተማ 2-0 ሱሉልታ ከተማ
ሙሉቀን ታሪኩ ፣ ዮሴፍ

አዲስ አበባ ፖሊስ 1-2 ሙገር ሲሚንቶ
ተስፋዬ ሽብሩ | ኤሪክ ኮልማን (2)

እሁድ ሰኔ 12 ቀን 2008

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 1-0 ባህርዳር ከተማ
ሰኡድ ኑር

ቡራዩ ከተማ 0-0 ወሎ ኮምቦልቻ

ቅዳሜ ሰኔ 11 ቀን 2008

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 0-1 ጅማ ከተማ
ተምኪን ፋቱ

ወልድያ 1-0 መቐለ ከተማ
ያሬድ ሀሰን

አማራ ውሃ ስራ 2-0 አክሱም ከተማ
ኤርሚያስ ፍስሃ (2)

ኢትዮጵያ መድን 1-0 ሰሜንሸዋ ደብረብርሃን
ሳምሶን ሙሉጌታ

ሰበታ ከተማ 3-1 ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት
ናትናኤል ጋንጂላ (2) ፣ ሄኖክ |

PicsArt_1466523868765

 ምድብ ለ 

ማክሰኞ ሰኔ 14 ቀን 2008

ጅማ አባ ቡና 2-0 ነቀምት ከተማ
ኪዳኔ አሰፋ ፣ ሂደር ሙስጠፋ (ፍቅም)

ነገሌ ቦረና 2-1 ደቡብ ፖሊስ
ዳግም በቀለ (2) |

ረቡዕ ሰኔ 15 ቀን 2008

09:00 ሀላባ ከተማ ከ አዲስ አበባ ከተማ (ሀላባ)

እሁድ ሰኔ 12 ቀን 2008

ወራቤ ከተማ 1-1 ሻሸመኔ ከተማ
ሚኪያስ  | ብርሃኑ በቀለ

አርሲ ነገሌ 1-0 ድሬዳዋ ፖሊስ
ቱፋ ተሺቴ

ናሽናል ሴሜንት 2-1 ባቱ ከተማ
ካሌብ አበበ (2) | በሃይሉ ሀምዛ

አርብ ሰኔ 10 ቀን 2008

ፌዴራል ፖሊስ 1-0 ጂንካ ከተማ
ሊቁ ታደሰ

PicsArt_1466523789170

5 thoughts on “የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 21ኛ ሳምንት ውጤቶች እና ቀጣይ ጨዋታዎች

 • June 23, 2016 at 7:00 pm
  Permalink

  ጅማ አባቡና ጀግኖች ናችሁ በርቱ በቀጣይ በፕሪሚየርሊጉ እንደምናያችሁ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡

 • June 22, 2016 at 11:39 am
  Permalink

  እረ ምንድነው የወልድያና አውስኮድ ጭዋታ ምን ተባለ ይሄንስ ያክል፡ ለውሳኔ የሚያስቸግር ነገር ሁኖ ነው ወይ ሁለት ሳምንት ሊሆነው ነው እኮ ያለውሳኔ፡፡

 • June 22, 2016 at 11:27 am
  Permalink

  ጅማ አባ ቡና በቀጣይ ዓመት ወደ ፕሪሚየር ሊጉ………
  በርቱ የጅማ አምባሳደሮች ባለመሸነፍ ጉዟቹ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ እንድትገቡና ሪከርድ እንድትጨብጡ ልባዊ ምኞቴ ነዉ::

  ቪቫ ጅማ አባቡና የኛ!!!!!!!!!!

Leave a Reply

error: