የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሐሙስ ጥር 24 ቀን 2010


FT ቅ. ጊዮርጊስ 1-1 ድሬዳዋ ከ.
Read More
ሀሙስ ህዳር 14 ቀን 2010
FT   ኢትዮጵያ ቡና 1-1 ሲዳማ ቡና
Read More
ማክሰኞ ጥቅምት 28 ቀን 2010
FT     ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-1 መከላከያ
Read More
ሰኞ ጥቅምት 27 ቀን 2010
FT           ደደቢት 0-0 ወላይታ ድቻ
Read More
እሁድ ጥቅምት 26 ቀን 2010
FT           ወልዋሎ አ.ዩ 2-2 ፋሲል ከተማ
Read More
ቅዳሜ ጥቅምት 25 ቀን 2010
FT                ወልድያ 2-0 አዳማ ከተማ
Read More
FT አርባምንጭ ከተማ 0-0 መቐለ ከተማ
Read More
FT    ጅማ አባ ጅፋር 2-0 ሀዋሳ ከተማ
Read More

 

24 thoughts on “የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

 • November 6, 2017 at 8:59 pm
  Permalink

  የአባያ አዞዎች
  የጫሞ አሳዎች
  አርባ ምንጮች።

 • November 5, 2017 at 9:02 pm
  Permalink

  jima Abajifar 1gna Aba buna wuste new bejima woch keld yelam

 • November 4, 2017 at 9:21 pm
  Permalink

  ናዝሬት የአራዳ ህዝብ ጥግ። 1ኛዬ! በእግርኳስስ

  ካስታወሳቹ ላለፉት 3 አመታት 2 ጊዜ 2ኛ አንዴ 3ኛ ሆኖ የጨረሰ ኢትዮጺያ ውስጥ ከሚገኙ ፈታኝ ክለቦች መሃል አንዱ ነው። ዛሬ የእድል ጉዳይ ሆኖ ነው። አዳማዬ… GGAC

 • November 4, 2017 at 8:28 pm
  Permalink

  thank you soccer Ethiopia ኣንድ ነገር የምናገረው ግን ኦፔራ ስፖርት ላይ ለምን ወጤት ተሎ ኣይለቀቅም እናንተ ናቹ የምትቆጣተሩት ወይስ ሌላ ነው

 • November 4, 2017 at 5:49 pm
  Permalink

  አባ ጂፋሮች አደገኛ ናቸዉ በምንም ነገር

 • November 4, 2017 at 5:06 pm
  Permalink

  ወይ የኢትዮጵያ እግር ኳስ እና ዳኝነት…የሃያ ሁለት ተጫዋቾች ገዳይ….የብዙ ሺ እግር ኳስ ተመልካች አቃጣይ…..በድሪቶ ና ደባ የተሞላ…ጅማ አባ ጅፋር shall resign from primer league.

  • November 4, 2017 at 5:45 pm
   Permalink

   ውጤት በመግዛትና በድለላ ስራ እዚህ የደረሠ ሌባው አዋሳ ከነማ ውሃ በላዉ
   አንገቱን ደፋ ተማሰ፡ጅማ አሽቶ ልክ አስገባው፡፡

  • November 4, 2017 at 8:55 pm
   Permalink

   esun sitigeref, manew ke ELPHA birr tekebilo Ababunan yaweredew eyandandishin jimma lay waga yisetishal…… kezih bewalama Manim jimma lay ashenifo…..aywetam

 • November 4, 2017 at 4:11 pm
  Permalink

  Please Hawasa we need goooool & 3 points at the same time.

 • November 4, 2017 at 3:53 pm
  Permalink

  ጎል የምፈራ ስብስብ አጥቅ የምባልየለለበት አገር ከውጭም ይምጣ ከየትም ብመጣ እኛሀገር ስገቡይሞታሉ

  አንድ ጎል እግብ ይጥፋ?

Leave a Reply