የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 18ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ሰኔ 30 ቀን 2010
FT ድሬዳዋ ከተማ 2-2 ኤሌክትሪክ
FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-4 ኢት. ንግድ ባንክ
ረሒማ ዘርጋው
ህይወት ደንጊሶ
ህይወት ደንጊሶ
ብዙነሽ ሲሳይ
FT መከላከያ 2-1 አዳማ ከተማ
FT ደደቢት 3-1 ጌዴኦ ዲላ
82′ ብርቱካን ገ/ክርስቶስ
8′ ብርቱካን ገ/ክርስቶስ
1′ መንደሪን አንድሁን (OG)
5′ ሳራ ነብሶ
FT ሲዳማ ቡና 0-0 ሀዋሳ ከተማ