አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ 34 ተጨዋቾችን ጠርተዋል

ዋልያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት ጥሪ ተደርጎላቸዋል።

ጳግሜ 4 ቀን ከሴራሊዮን አቻው ጋር ሁለተኛውን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታውን ለማድረግ የሚረዳውን ዝግጅት ከነሀሴ አንድ ጀምሮ እንደሚያደርግ ይጠበቃል። ሙሉጌታ ምህረትን እና ፋሲል ተካልኝን በረዳትነት የመረጡት አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱም የመጀመሪያውን ጥሪያቸውን ለ34 ተጨዋቾች አስተላልፈዋል። በአመዛኙ በሴካፋ እንዲሁም በመጀመሪያው የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ላይ ተሳታፊ የነበሩ ተጨዋቾች የተካተቱበት ዝርዝርም እንደሚከተለው ነው። 

(ተጨዋቾቹ በክረምቱ ዝውውር ከተቀላቀሉት ክለብ ጋር ተጠቅሰዋል)

ግብ ጠባቂዎች

አቤል ማሞ (መከላከያ)

ሳምሶን አሰፋ (ድሬዳዋ ከተማ)

ተክለማርያም ሻንቆ (ሀዋሳ ከተማ)

ፂዮን መርዕድ (አርባምንጭ ከተማ)

ተከላካዮች

ሳልሀዲን ባርጌቾ (ቅ/ጊዮርጊስ)

አስቻለው ታመነ (ቅ/ጊዮርጊስ)

ሙጂብ ቃሲም (ፋሲል ከነማ)

አዲሱ ተስፋዬ (መከላከያ)

ተመስገን ካስትሮ (ኢትዮጵያ ቡና)

አንተነህ ተስፋዬ (ድሬዳዋ ከተማ)

አብዱልከሪም መሀመድ (ቅ/ጊዮርጊስ)

ኄኖክ አዱኛ  (ቅ/ጊዮርጊስ)

ዐወት ገ/ሚካኤል (ኢትዮ ኤሌክትሪክ)

አህመድ ረሺድ (ኢትዮጵያ ቡና)

አምሳሉ ጥላሁን (ፋሲል ከተማ)

ሰለሞን ሀብቴ (ፋሲል ከተማ)

አማካዮች

ጋቶች ፓኖም (ኤል ጎውና)

ሙሉአለም መስፍን (ቅ/ጊዮርጊስ)

ናትናኤል ዘለቀ (ቅ/ጊዮርጊስ)

አማኑኤል ዮሀንስ (ኢትዮጵያ ቡና)

ቢኒያም በላይ (ስከንደርቡ ኮርሲ)

ከንዓን ማርክነህ (አዳማ ከተማ)

ሽመልስ በቀለ (ፔትሮጀት)

በዛብህ መለዮ (ፋሲል ከተማ)

ታፈሰ ሰለሞን (ሀዋሳ ከተማ)

አጥቂዎች

አዲስ ግደይ (ሲዳማ ቡና)

አቤል ያለው (ቅ/ጊዮርጊስ)

ዑመድ ኡኩሪ (ስሞሀ)

በኃይሉ አሰፋ (ቅ/ጊዮርጊስ)

ጌታነህ ከበደ (ደደቢት)

አማኑኤል ገ/ሚካኤል (መቐለ ከተማ)

ዳዋ ሁቴሳ (አዳማ ከተማ)

እስራኤል እሸቱ (ሀዋሳ ከተማ)

አቡበከር ነስሩ ( ኢትዮጵያ ቡና)