የቡድን ዜና | ሴራሊዮንን የሚገጥመው የኢትዮጵያ የመጀመርያ አሰላለፍ ታውቋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛሬው እለት ሁለተኛ የምድብ ማጣርያ ጨዋታውን ከሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድን ጋር በሀዋሳ ዓለም አቀፍ ስታድየም ይጫወታል። በ2018 የመጀመርያ የነጥብ ጨዋታውን የሚያደርገው ብሔራዊ ቡድኑ ለሴራሊዮኑ ጨዋታ የመጀመርያ 11 ተጫዋቾችንም ለይቷል። 

የመጀመርያ አሰላለፉ ይህንን ይመስላል:-

ሳምሶን አሰፋ

አብዱልከሪም መሐመድ – አስቻለው ታመነ – አንተነህ ተስፋዬ – አህመድ ረሺድ

ጋቶች ፓኖም – ሙሉዓለም መስፍን – ሸመልስ በቀለ

ቢንያም በላይ – ጌታነህ ከበደ – ዑመድ ኡኩሪ

አምበል – ጌታነህ ከበደ