የ2010 ኮከቦች ምርጫ | የከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ ተሸላሚዎች

የ2010 የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የኮከቦች ምርጫ በአሁኑ ሰዓት በኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል በመካሄድ ላይ ይገኛል።

የአንደኛ ሊግ ኮከቦች ሽልማትን የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ ዘሪሁን ቀቀቦ ሲያበረክቱ የከፍተኛ ሊጉን ደግሞ ሌላው የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ አሚራህ መሐመድ ሸልመዋል።

የአንደኛ ሊግ ተሸላሚዎች ዝርዝር

የቡድን ደረጃ
1ኛ አቃቂ ቃሊቲ
2ኛ ገላን ከተማ
3ኛ ነጌሌ አርሲ

ምስጉን ረዳት ዳኛ – ኢሳይያስ ያለው

ምስጉን ዋና ዳኛ – በኃይሉ ጌታቸው

ኮከብ ግብ ጠባቂ – ኄኖክ አስጨናቂ (አቃቂ ቃሊቲ)

ኮከብ ግብ አግቢ – ያሬድ ደርሳ (ወላይታ ሶዶ)

ኮከብ አሰልጣኝ – ፀጋዬ ወንድሙ (አቃቂ ቃሊቲ)

ኮከብ ተጫዋች – ሳምሶን ተሾመ (አቃቂ ቃሊቲ)

የከፍተኛ ሊግ ተሸላሚዎች ዝርዝር

የቡድን ደረጃ
1ኛ ደቡብ ፖሊስ
2ኛባህር ዳር ከተማ
3ኛ ስሑል ሽረ

ምስጉን ረዳት ዳኛ – ታምሩ አደም

ምስጉን ዋና ዳኛ – ዘላለም መለስ

ኮከብ ግብ ጠባቂ – ምንተስኖት ዓሎ (ባህር ዳር ከተማ)

ኮከብ ግብ አግቢ – ብዙዓየሁ እንዳሻው (ጅማ አባ ቡና)

ኮከብ አሰልጣኝ – ግርማ ታደሰ (ደቡብ ፖሊስ)

ኮከብ ተጫዋች – ብሩክ ኤልያስ (ደቡብ ፖሊስ)