የ2010 ኮከቦች ምርጫ | ከ17 እና 20 ዓመት በታች ውድድሮች ተሸላሚዎች

የ2010 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሽልማት በኢንተር ኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል መካሄዱን ቀጥሎ ከ17 እና 20 ዓመት በታች ኮከቦች ሽልማት  ተበርክቶላቸዋል፡፡ ሽልማቱን የሰጡት የብሔራዊ ቴክኒክ እና ልማት ኮሚቴ ሰብሳቢ ሰውነት ቢሻው (ኢንስትራክተር) ናቸው፡፡

የተሸላሚዎች ዝርዝር ይህንን ይመስላል፡-

ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ

የቡድን ደረጃ

1ኛ ወላይታ ድቻ
2ኛ ኢትዮጵያ ቡና
3ኛ ሀዋሳ ከተማ

ምስጉን ረዳት ዳኛ ወገን ታደሰ

ምስጉን ዋና ዳኛ ስለሺ ገብሬ

ኮከብ ግብ ጠባቂ አቡሽ አበበ (ወላይታ ድቻ)

ኮከብ ግብ አግቢ ሳምሶን ደጀኔ (ወላይታ ድቻ)

ኮከብ አሰልጣኝ ግዛቸው ጌታቸው (ወላይታ ድቻ)

ኮከብ ተጫዋች ሀብታለም ታፈሰ (ወላይታ ድቻ)

ከ17 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ

የቡድን ደረጃ

1ኛ ሀዋሳ ከተማ
2ኛ አዳማ ከተማ
3ኛ ወላይታ ድቻ

ምስጉን ረዳት ዳኛ እሸቱ ቢቂላ

ምስጉን ዋና ዳኛ ዳንኤል ይታገሱ

ኮከብ ግብ ጠባቂ ተስፋሁን አዲሴ (አዳማ ከተማ)

ኮከብ ግብ አግቢ መስፍን ታፈሰ (ሀዋሳ ከተማ)

ኮከብ አሰልጣኝ ብርሀኑ ወርቁ (ሀዋሳ ከተማ)

ኮከብ ተጫዋች መስፍን ታፈሰ (ሀዋሳ ከተማ)