የ2010 ኮከቦች ምርጫ | የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተሸላሚዎች

የ2010 የኢትዮጵያ እግርኳሰ ፌዴሬሽን ኮከቦች ምርጫ በኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል መካሄዱን ቀጥሎ የሴቶች እግርኳስ ተሸላሚዎች ላይ ደርሰናል። በ2010 የተካሄዱት የሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ እና ሁለተኛ ዲቪዚዮን ኮከቦችን የሸለሙት የሴቶች ልማት ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ ሶፊያ አልማሙን ናቸው።

የ1ኛ ዲቪዚዮን ተሸላሚዎች ዝርዝር

የቡድን ደረጃ
1ኛ ደደቢት
2ኛ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
3ኛ መከላከያ

ምስጉን ረዳት ዳኛ – ወይንሸት አበራ

ምስጉን ዋና ዳኛ – ፀሀይነሽ አበበ

ኮከብ ግብ ጠባቂ – ገነት አክሊሉ (ደደቢት)

ኮከብ ግብ አግቢ – ሎዛ አበራ (ደደቢት)

ኮከብ አሰልጣኝ – ኤልያስ ኢብራሂም (ደደቢት)

ኮከብ ተጫዋች – ሰናይት ቦጋለ (ደደቢት)

የስፖርታዊ ጨዋነት ዋንጫ – አዳማ ከተማ

የ2ኛ ዲቪዚዮን ተሸላሚዎች ዝርዝር

የቡድን ደረጃ
1ኛ ጥረት ኮርፖሬት
2ኛ አርባምንጭ ከተማ
3ኛ አዲስ አበባ ከተማ

ምስጉን ረዳት ዳኛ – ወጋየሁ ታደሰ

ምስጉን ዋና ዳኛ – ስለሺ ገብሬ

ኮከብ ግብ ጠባቂ – ታሪኳ በርገና (ጥረት ኮርፖሬት)

ኮከብ ግብ አግቢዎች – ፎዚያ መሀመድ (ኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ) እና ምስር ኢብራሂም (ጥረት ኮርፖሬት)

ኮከብ አሰልጣኝ – ሠርክአዲስ ትዕግስቱ (ጥረት ኮርፖሬት)

ኮከብ ተጫዋች – ምስር አብርሀም (ጥረት ኮርፖሬት)

የስፖርታዊ ጨዋነት ዋንጫ – ጥረት ኮርፖሬት