ለኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት የተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ

በመጋቢት ወር ከማሊ ጋር ለቶኪዮ ኦሊምፒክ የአንደኛ ዙር ማጣሪያ ጨዋታ ያለበት የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለ33 ተጫዋቾች ጥሪ አድርጓል፡፡ ተጫዋቾቹ ከቀጣዩ የካቲት 26 ጀምሮ ዝግጅታቸውን በአዲስ አበባ ስታዲየም ማከናወን ይጀምራሉም ተብሏል፡፡

የተመረጡት ተጫዋቾች ስም ዝርዝር

ግብ ጠባቂዎች

ምንተስኖት አሎ (ባህር ዳር ከተማ)
ተክለማርያም ሻንቆ (ሀዋሳ ከተማ)
ጆርጅ ደስታ (ኢትዮጵያ መድን)

ተከላካዮች

ፈቱዲን ጀማል (ሲዳማ ቡና)
ሳሙኤል ተስፋዬ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ሸዊት ዮሐንስ (ስሑል ሽረ)
ይበልጣል ሽባባው (ኢኮስኮ)
አብርሀም ሁሴን (ኤሌክትሪክ)
ጌቱ ኃይለማርያም (ሰበታ ከተማ)
እንየው ካሳሁን (ወልዋሎ)
ደስታ ደሙ (ወልዋሎ)
ደስታ ዮሐንስ (ሀዋሳ ከተማ)
ዜናው ፈረደ (ባህርዳር ከተማ)
ዳዊት ወርቁ (ደደቢት)

አማካዮች

ሱራፌል ዳኛቸው (ፋሲል ከነማ)
ሐብታሙ ተከስተ (ፋሲል ከነማ)
አብዱልከሪም ወርቁ (ወልቂጤ ከተማ)
ቴዎድሮስ ታፈሰ (መከላከያ)
በረከት ደስታ (አዳማ ከተማ)
ከነአን ማርክነህ (አዳማ ከተማ)
አማኑኤል ዮሐንስ (ኢትዮጵያ ቡና)
አብስራ ተስፋዬ (ደደቢት)
አፈወርቅ ሀይሉ (ወልዋሎ)
ሰለሞን ወዴሳ (መድን)
ወንድሜነህ ደረጀ (ባህርዳር)

አጥቂዎች

እዮብ ዓለማየሁ (ወላይታ ድቻ)
ስንታየሁ መንግስቱ (አርባምንጭ)
አማኑኤል ገብረሚካኤል (መቐለ 70 እንደርታ)
ያሬድ ከበደ (መቐለ 70 እንደርታ)
ፍቃዱ ዓለሙ (መከላከያ)
አቡበከር ናስር (ኢትዮጵያ ቡና)
ሐብታሙ ገዛኸኝ (ሲዳማ ቡና)
እስራኤል እሸቱ (ሀዋሳ ከተማ)


© ሶከር ኢትዮጵያ

በድረ-ገጻችን ላይ የሚወጡ ጽሁፎች ምንጭ ካልተጠቀሱ በቀር የሶከር ኢትዮጵያ ናቸው፡፡ እባክዎ መረጃዎቻችንን በሚጠቀሙበት ወቅት ምንጭ መጥቀስዎን አይዘንጉ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *