የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ ተሰላፊዎች ታውቀዋል

ዛሬ 10:00 ከዩጋንዳ ጋር የኦሊምፒክ ማጣሪያ የመጀመርያ ጨዋታውን የሚያርገው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ ተሰላፊዎች ታውቀዋል።

አሰልጣኝ ሠላም በመጀመርያ 11 ምርጫዋ የፊት መስመሩን በአዳማ አጥቂዎች ስታዋቅር የአማካይ ክፍሉ ላይ የማጥቃት ባህርይ ያላቸው አማካዮችን ተጠቅማለች።

የመጀመርያ አሰላለፍ

ዓባይነሽ ኤርቄሎ

ብዙዓየው ታደሰ – መስከረም ካንኮ – ታሪኳ ደቢሶ – ዓለምነሽ ገረመው

ብርቱካን ገብረክርስቶስ – እመቤት አዲሱ – ሰናይት ቦጋለ

ሰርካዲስ ጉታ – ሎዛ አበራ (አ) – ሴናፍ ዋቁማ

ተጠባባቂዎች

ታሪኳ በርገና፣ ማርታ በቀለ፣ አሰቤ ሙሶ፣ መሠሉ አበራ፣ ናርዶስ በቀለ፣ አረጋሽ ከልሳ፣ ህይወት ደንጊሶ፣ ምርቃት ፈለቀ፣ ሔለን እሸቱ


© ሶከር ኢትዮጵያ

በድረ-ገጻችን ላይ የሚወጡ ጽሁፎች ምንጭ ካልተጠቀሱ በቀር የሶከር ኢትዮጵያ ናቸው፡፡ እባክዎ መረጃዎቻችንን በሚጠቀሙበት ወቅት ምንጭ መጥቀስዎን አይዘንጉ፡፡