ከፍተኛ ሊግ 4ኛ ሳምንት – የምድብ ሀ ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ታኅሳስ 26 ቀን 2012
FT ለገጣፎ ለገዳዲ 3-0 ወልዲያ
48′ ልደቱ ለማ
52′ አብዲሳ ጀማል
82′ ልደቱ ለማ
FT ደሴ ከተማ 1-0 ኤሌክትሪክ
85′ በድሩ ኑርሁሴን
FT  ሰ/ሸ/ደ/ብርሀን 0-1 ደደቢት
FT አክሱም ከተማ 1-1 ገላን ከተማ
33′ ዘካርያስ ፍቅሬ 35′ ብሩክ እንዳለ 
FT ሶሎዳ ዓድዋ 0-0 ወሎ ኮምቦ.

____
FT ፌዴራል ፖሊስ 0-0 አቃቂ ቃሊቲ