ሀዲያ ሆሳዕና ወልቂጤን ይቅርታ ጠየቀ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ሀዲያ ሆሳዕና ከ ወልቂጤ ከተማ አቢዮ ኤርሳሞ ስታዲየም ላይ ባደረጉት ጨዋታ ለተፈጠረው ችግር ሆሳዕና ይቅርታ ጠይቋል።

በወልቂጤ 2-1 አሸናፊነት በተጠናቀቀው ጨዋታ ላይ በተፈጠረ የስፖርታዊ ጨዋነት ጥሰት ፌዴሬሽኑ ሀዲያ ሆሳዕናን 2 ጨዋታ ከሜዳው ውጪ እንዲያከናውን መቅጣቱሚታወስ ሲሆን ቅጣቱንም በዚህ ሳምንት ጨርሷል። ክለቡም ለወልቂጤ ከተማ በፃፈው ደብዳቤ ይቅርታ ጠይቋል።

ደብዳቤ-

error: