ሀዋሳ ከተማ የአጥቂውን ውል አድሷል

ሀይቆቹ የፈጣኑን አጥቂ እስራኤል እሸቱን ውል ማምሻውን ለማራዘም ተስማሙ፡፡

እስራኤል ከሀዋሳ ተስፋ ቡድን ካደገ በኃላ ያለፉትን አራት ዓመታት ለክለቡ የፊት መስመር ጥንካሬ በመፍጠሩ ረገድ የጎላ ሚና የነበረው ሲሆን ውሉ በያዝነው ዓመት መጠናቀቁን ተከትሎ ከአሳዳጊ ክለቡ ጋር ለተጨማሪ አንድ ዓመት ቆይታ ለማድረግ ዛሬ አመሻሹን ቅድመ ስምምነት ፊርማን ፈፅሟል።

© ሶከር ኢትዮጵያ


👉እጅዎን በተደጋጋሚ በሳሙና በአግባቡ በመታጠብ አልያም አልኮል እና ሳኒታይዘር በመጠቀም

👉ከሰዎች ጋር ንክኪ በማስወገድ

👉ከአላስፈላጊ እንቅስቃሴ በመገደብ፣ አካላዊ ርቀት በመጠበቅ እና በቤት በመቆየት ራሳችንን ከኮሮና ቫይረስ እንጠብቅ!