ሀዋሳ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

ሀዋሳ ከተማ 0-0 ወላይታ ድቻ

ተጠናቀቀ!!!
ጨዋታው ካለ ግብ ተጠናቋል፡፡

76′ በድጋሚ ስንተታየሁ ከግብ ጠባቂው ጋር አንድ ለአንድ ተገናኝቶ ብሪያን አወጣበት፡፡

72′ ስንታየሁ ከግብ ጠባቂው ጋር አንድ ለአንድ ቢገናኝም ለውሳኔ በመዘግየቱ ሙጂብ ከኋላ መጥቶ አወጣበት

የተጫዋች ለውጥ – ወላይታ ድቻ
63′ ሰለሞን ሀብቴ ወጥቶ ፀጋዬ ብርሃኑ ገብቷል

የተጫዋች ለውጥ – ወላይታ ድቻ
57′ ስታየሁ መንግስቱ ገብቶ አላዛር ፋሲካ ወጥቷል፡፡

55′ ጥሩ የኳስ ፍሰት በሁለቱም በኩል ቢታይም የግብ ሙከራዎች አልተደረጉም፡፡

ተጀመረ!
ሁለተኛው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጀምሯል፡፡
– – – – –
እረፍት
የመጀመርያው አጋማሽ ካለ ግብ ተጠናቋል፡፡

45′ መደበኛው የመጀመርያ አጋማሽ የጨዋታ ክፍለጊዜ ተጠናቆ 2 ደቂቃ ተጨምሯል፡፡

ቢጫ ካርድ
44′ ሙባረክ ሽኩር የመጀመርያ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል፡፡

36′ በመልሶ ማጥቃት ወደፊት የሄዱት ድቻዎች ከማዕዘን የተሻገረውን ኳስ ዮሴፍ ደንገቶ በግንባሩ ከመሬት ጋር አንጥሮ ሞክሮ ለጥቂት ወጣበት፡፡

25′ ታፈሰ ላይ የተሰራውን ፋውል ተከትሎ የተሰጠውን ቅጣት ምት ጋዲሳ ሞክሮ የግቡን አግዳሚ ገጭቶ ወጥቷል፡፡

24′ ሀዋሳ ኳሱን ተቆጣጥሮ ቢጫወትም ጥቅጥቅ ያለውን የድቻን መከላከል ሰብሮ ሊገባ አልቻለም፡፡ ባንፃሩ ድቻ በመልሶ ማጥቃት ወደጎል ለመድረስ እየሞከረ ይገኛል፡፡

18′ ሰለሞን ሀብቴ ግልፅ የግብ ማስቆጠር አጋጣሚ አግኝቶ ሳይጠቀምበት ቀርቷል፡፡

15′ ሀዋሳ ኳሱን ተቆጣጥሮ ተጭኖ እየተጫወተ ቢሆንም ይህ ነው የሚባል የግብ ሙከራ አላደረገም፡፡

የተጫዋች ለውጥ – ሀዋሳ ከተማ
14′
ፍርድአወቅ ሲሳይ ባጋጠመው ጉዳት ተቀይሮ መድሃኔ ታደሰ ተቀይሮ ገብቷል

5′ ሁለቱም ቡድኖች መሀል ሜደ ዳላይ ያመዘነ የጥንቃቄ እንቅስቃሴ እያደረጉ ይገኛሉ

ተጀመረ!
1′ ጨዋታው ተጀምሯል

08:45 አጅግ ቁጥሩ ከፍተኛ ስፖርት አፍቃሪ ይህን የደርቢ ጨዋታ ለመከታተል በስቴዲዮሙ ሲገኝ ውስጥ ካለው ያላነሰ ሰው በውጭ ሰልፍ ላይ ይገኛል የሚገርም ድባብ እየተመለከትን ነው፡፡

የሀዋሳ ከተማ አሰላለፍ
1 ብርያን ቴቤጎ

7 ዳንኤል ደርቤ – 6 አዲስአለም ተስፋዬ – 17 ሙጂብ ቃሲም – 12 ደስታ ዮሐንስ

24 ሃይማኖት ወርቁ – 21ሙሉጌታ ምህረት

13 አስቻለው ግርማ – 5 ታፈሰ ሰሎሞን – 11 ጋዲሳ መብራቴ

27 ፍርድ አወቅ ሲሳይ

ተጠባባቂዎች
30 ክብርአብ ዳዊት
22 መላኩ ወልዴ
9 አንተነህ ተሻገር
19 ዮሐንስ ሰገቦ
4 አስጨናቂ ሉቃስ
15 መድሀኔ ታደሰ
25 ሄኖክ ድሌቦ

የወላይታ ድቻ አሰላለፍ

12 ወንደሰን አሸናፊ

7 አናጋው ባደግ – 27 ሙባረክ ሽኩር – 2 ፈቱዲን ጀማል – 14 ሰለሞን ሀብቴ

9 ያሬድ ዳዊት – 8 አማኑኤል ተሾመ – 4 ዮሴፍ ደንገቱ – 18 በድሉ መርዕድ

17 በዛብህ መለዮ – 19 አላዛር ፋሲካ

ተጠባባቂዎች
1 አስራት ሚሻም
6 ተክሉ ታፈሰ
5 ዳግም ንጉሤ
26 ወድማገኝ በለጠ
20 ስንታየሁ መንግስቴ
23 ፀጋዬ ብርሃኑ
25 መሳይ አንጪሶ

Leave a Reply

error: