የከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ የመክፈቻ ጨዋታዎች ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን ዛሬ ተጀምሯል። በምድብ ለ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎችም ሺንሺቾ፣ ወራቤ እና…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከሜዳው ውጪ ቦትስዋናን አሸንፏል

በኮስታሪካ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ዓለም ዋንጫ ሦስተኛ የማጣርያ ዙር ቦትስዋናን የገጠመው የኢትዮጵያ ሴቶች…

ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋቾች አስፈርሟል

የቀድሞው አሰልጣኙ አላምረው መስቀሌን በድጋሚ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ የሾመው ሀላባ ከተማ ታዳጊዎች እና አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጀመሪያው ዙር ጨዋታዎች የሚደረግባቸው ሜዳዎች ተመረጡ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን የመጀመሪያው ዙር ጨዋታዎች የሚደረጉበት ስታዲየሞች ተለይተው ታውቀዋል፡፡ የ2014 የኢትዮጵያ ከፍተኛ…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ለቻምፒዮንነት ይፋለማል

👉🏼 ”ከተጫወትናቸው አራት ጨዋታዎች ውስጥ ሁለቱ በቀትር ላይ መሆኑ ጫና ነበረው” 👉🏼 ” ከጨዋታው ከኛ ማሸነፍን…

ከፍተኛ ሊግ | ለገጣፎ ለገዳዲ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ተወዳዳሪው ለገጣፎ ለገዳዲ አስራ ሰባት አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የነባር ተጫዋቾችን ውል አድሷል።…

ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ አራት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮችን ውል አድሷል

የቀድሞው አሰልጣኙ አላምረው መስቀሌን በድጋሚ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ የሾመው ሀላባ ከተማ ነባር እና አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ…

ኢትዮጵያ ቡና አዲስ የቡድን መሪ አግኝቷል

የመዲናው ክለብ በማስታወቂያ አወዳድሮ አዲስ የቡድን መሪ ማግኘቱን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ለዋናው…

የኢትዮጽያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አዲስ የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ ሾሟል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በአስገዳጅ ምክንያት አዲስ የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ ሾሟል። ከጥቅምት ወር…

የዮናስ በርታ ወቅታዊ ሁኔታ

አዳማ ከተማ ከወልቂጤ ከተማ ባደረጉት ጨዋታ ላይ ጠንከር ያለ ጉዳት አስተናግዶ ወደ ሆስፒታል ያመራው ዮናስ በርታ…