አቶ መኮንን ኩሩ በድጋሚ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ቴክኒክ ዳሬክተር ሆነው ተመረጡ

በፌዴሬሽኑ መመዘኛ መሰረት አቶ መኮንን ኩሩ ተቋሙ የቴክኒክ ዳሬክተር ለመሆን የሚያበቃቸውን ውጤት አስመዝግበዋል፡፡ በኢትዮጵያ እግርኳሳዊ ልማት ላይ በርካታ ስራዎች ይሰራል

Read more

ዋልያዎቹ ወደ ሐገር ቤት ሲመለሱ የሥዩም አባተን ቤተሰቦችም አፅናንተዋል

እሁድ በአራተኛ የምድብ ጨዋታ በኬንያ ከጨዋታ ብልጫ ጋር የ3-0 ሽንፈት በማስተናገድ ዳግመኛ ወደ አፍሪካ ዋንጫ የማለፍ ዕድላቸውን አጣብቂኝ ውስጥ የከተቱት

Read more