የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በሴካፋ ዋንጫ አይሳተፍም

የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ማኅበር (ሴካፋ) በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ሊያካሂደው ባሰበው ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እንደማይካፈል ታወቀ።

Read more

ፌዴሬሽኑ ራሱን የቻለ የሊግ አስተዳደር የማወቀር ስራን በቅርቡ ሊጀምር ነው

“ክለቦች ራሳቸው የሚመሩት የሊግ ኮሚቴ እንዲቋቋም በእኛ በኩል ቆርጠን ገብተናል። ክለቦች በሞግዚት መመራት የለባቸውም፤ ለእግርኳሱም እድገት ከዚህ ውጭ ሌላ አማራጭ

Read more

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | በአአ ስታድየም ጨዋታዎች ንግድ ባንክ እና አአ ከተማ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 6ኛ ሳምንት አምስት ጨዋታዎች ዛሬ ሲከሌዱ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ኢትዮጵያ

Read more

ጅማ አባ ጅፋር እና ናና ሰርቪስ በጋራ ሊተገበሯቸው ባሉ ስራዎች ዙርያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ

የደጋፊዎች ምዝገባ፣ ወርሃዊ መዋጮ፣ ክለቡ ደጋፊዎች ሊያስተላልፍ የሚፈልገውን ማንኛውም መረጃዎች በተመለከተ እንዲሁም የክለቡን የገንዘብ አቅም ለማጠናከር በማሰብ የጅማ አባጅፋር እግርኳስ

Read more