ወልዲያ በቀናት ልዩነት አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ከቀናት በፊት አሰልጣኝ ዘማሪያም ወልደጊዮርጊስን የቡድኑ አሰልጣኝ አድርጎ የቀጠረው ወልዲያ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ይታይበት የነበረውን ተጫዋቾች ስብስብ ጥልቀት ችግር ለመቅረፍ

Read more

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2009 | በውድድር ዘመኑ መታወስ የሚገባቸው 10 አጋጣሚዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2009 የውድድር ዘመን ከህዳር 3 አንስቶ ሲካሄድ ቆይቶ ሰኔ 17 ቀን 2009 ዓ.ም ድረስ በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት

Read more

​ጌታነህ ከበደ ለ16 አመታት የቆየውን የዮርዳኖስ አባይን ክብረወሰን ሰበረ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዲስ መልክ በ1990 ከተጀመረ በኃላ  በ1993 የያኔው የመብራት ሀይል በአሁኑ አጠራሩ የኢትዮ ኤሌክትሪክ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ዮርዳኖስ

Read more

ጥሎ ማለፍ | ፋሲል ከተማ በመለያ ምቶች አዳማ ከተማን  አሸንፎ ወደ ሩብ ፍጻሜ ተሸጋግሯል

የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ በ8:30 በአዲስአበባ ስታዲየም ተካሂዶ ፋሲል ከተማ በመለያ ምቶች አሸንፎ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅሏል፡፡

Read more