“በቀጣይ እኔን የሚረከቡ አሰልጣኞች አሁን የታየውን ጥሩ ነገር ያስቀጥላሉ ብዬ አስባለሁ” ውበቱ አባተ

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ አዛምን የገጠመው ፋሲል ከነማ 1-0 አሸንፏል። በፋሲል አሰልጣኝነት የመጨረሻ ጨዋታቸውን አድርገው ድል ያስመዘገቡት

Read more

” አሸንፈን ለመመለስ በሙሉ አቅማችን እንፋለማለን” የአዛም አሰልጣኝ ኤቲዬን ንዳዪቭጊጄ

በታንዛንያ ዳሬ ሰላም መቀመጫቸውን ያደረገው አዛሞች በኮንፌደሬሽን ዋንጫ ከፋሲል ከነማ ጋር ላለበት የቅድመ ማጣርያ ዙር ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ከገቡ

Read more

” ጨዋታውን እዚሁ ጨርሰን ለመሄድ ሁላችንም በቁርጠኝነት ተነስተናል። ” ኃይሉ ነጋሽ

የ2011 የኢትዮጵያ ዋንጫን አሸንፎ በካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ ተሳተፊ የሆነው ፋሲል ከነማ ነገ 10 ሰዓት ላይ በባህር ዳር ዓለምአቀፍ ስታድየም የቅድመ

Read more

ፋሲል ከነማ የሁለት ተጫዋቾችን ውል ሲያደስ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ መልቂያ አስገብተዋል

የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊው ፋሲል ከነማ የሁለት የውጪ ዜጎቹ ኮንትራትን ሲያራዝም አሰልጣኝ ውበቱ አባተ መልቀቂያ ማስገባታቸውን አስታውቋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት መጀመሪያ

Read more

ሀ-20 ምድብ ለ | አዳማ ከተማ በመሪነቱ ሲቀጥል ተከታዮቹም አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ምድብ ለ 14ኛ ሳምንት ትላንት ተጀምሮ ዛሬ በተደረገ አንድ ጨዋታ ሲጠናቀቅ በሜዳው ሀላባን ያስተናገደው

Read more

ሪፖርት| አዳማ ከተማ ወደ ድል ሲመለስ ደደቢት ከሊጉ መሰናበቱን አረጋግጧል

ከ26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መካከል አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ አዳማ ከተማ ደደቢትን ያስተናገደበት ጨዋታ በባለሜዳዎቹ 4-0 አሸናፊነት

Read more
error: