“ያሳደገኝን ክለብ ማልያ ለብሼ መጫወት የሁልጊዜ ህልሜ ነው” የወልዋሎው ተስፈኛ ግብጠባቂ ሽሻይ መዝገቦ

በወልዋሎ ከሚገኙ ወጣቶች አንዱ የሆነው እና ዘንድሮ የተሻለ የመሰለፍ ዕድል እንደሚያገኝ የሚጠበቀው ግብ ጠባቂው ሽሻይ መዝገቦ የዛሬው የተስፈኞች አምድ እንግዳችን

Read more
error: