ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊጉን መምራት ጀምሯል

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታዎች መካከል የመጨረሻ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ በባለሜዳዎቹ 4-0 አሸናፊነት ተጠናቋል።

Read more

ሪፖርት | መከላከያ ከወራጅ ቀጠናው የራቀበትን ድል አስመዝግቧል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀምሩ አዲስ አበባ ላይ መከላከያ መውረዱን ያረጋገጠው ወልዲያን አስተናግዶ ሁለት ለምንም በሆነ ውጤት

Read more

ሪፖርት | ደደቢት ከ86 ቀናት በኋላ ወደ ድል ተመልሷል

በ25ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሊደርግ ታስቦ በአሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ድንገተኛ ህልፈት ምክንያት ወደ ዛሬ የተላለፈው የደደቢት እና አርባምንጭ ጨዋታ

Read more

“ቻምፒዮን መሆናችን ይገባናል ” የጥረት አሰልጣኝ ሰርካዲስ እውነቱ 

ጥረት ኮርፖሬት በዛሬው እለት አዲስ አበባ ከተማን አስተናግዶ 2-0 በማሸነፍ የ2010 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ዲቪዝዮን ቻምፒዮን

Read more

ከፍተኛ ሊግ | በአንደኛው ዙር ምድባቸውን በቀዳሚነት ላጠናቀቁ ቡድኖች ሽልማት ተበርክቷል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሁለተኛ የውድድር ዘመን አጋማሽ ተጀመሮ የአንድ ሳምንት ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን በመጀመርያው አጋማሽ በየምድባቸው በቀዳሚነት ያጠናቀቁት ባህርዳር ከተማ

Read more

ከፍተኛ ሊግ | ባህርዳር ከተማ መሪነቱን ሲያጠናክር መድን አሸንፏል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የተስተካካይ መርሀ ግብሮች መካሄዳቸውን ቀጥለው በባህርዳር ደርቢ ባህርዳር ከተማ አውስኮድን አሸንፎ መሪነቱን ሲያጠናክር ኢትዮጵያ መድን ደረጃውን ያሻሻለበትን

Read more

​ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ ወደ ዋንጫው ፉክክር የተመለሰበትን ድል አስመዝግቧል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ጨዋታ ዛሬም ሲቀጥል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድሬዳዋ ከተማን አስተናግዶ 4-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወደ

Read more