​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጅቡቲ 10 ሺህ ዶላር ካሳ ያገኛል 

የጅቡቲ ብሔራዊ ቡድን በ2018ቱ የአፍሪካ ሃገራት ሻምፒዮና (ቻን) የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ተደልድሎ በመጀመሪያው ጨዋታ 5-1 ከተሸነፈ

Read more

በከፍተኛ ሊጉ መክፈቻ 4 ጨዋታዎች ብቻ እንደሚደረጉ ፌዴሬሽኑ አስታውቋል

ዓመታዊ የዳኞች እና ኮሚሽነሮች አበል እና ትራንስፖርት ክፍያን በወቅቱ የማይፈፅሙ የከፍተኛ ሊጉ ክለቦችን ከውድድር እንደሚሠርዝ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። የከፍተኛ

Read more

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ቅሬታ እና የጋና አስገራሚ ምላሽ

በ2019ኙ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ ኩማሲ ላይ የጋና ብሔራዊ ቡድን ከኢትዮጵያ አቻው ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ትልቅ ግምት ከተሰጣቸው ጨዋታዎች

Read more

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአፍሪካ የክለቦች እግርኳስ ውድድር አዲስ ታሪክ አስመዝግቧል

በ2017ቱ የቶታል አፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ውድድር በመሳተፍ ላይ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ የኮንጎውን ኤ ኤስ ቪታ በአዲስ

Read more

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ የውድድር ግብዣ ቀረበለት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እ.ኤ.አ. በ1994 በሩዋንዳ ቱትሲ ህዝቦች ላይ የተደረገው የዘር ማጥፋት ሰለባዎችን ለማስታወስ በሚደረገው የመታሰቢያ ውድድር እንዲሳተፍ ጥሪ ቀርቦለታል።

Read more

“እመኑኝ ፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለማሜሎዲ ሰንዳውንስ እጅግ ፈታኝ ይሆንበታል” ፍቅሩ ተፈራ

የ2017 ቶታል አፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ውድድር በሳምንቱ መጨረሻ በሚደረጉ ጨዋታዎች ሲጀመር ቅዳሜ 12:00 ላይ የአፍሪካው ሻምፒዮን ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ቅዱስ

Read more

” ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደ ቡድን የሚጫወት በመሆኑ ጨዋታው ፈታኝ ይሆናል ” የሰንዳውንስ አሠልጣኝ ፒትሶ ሞሲማኔ

የ2017 ቶታል አፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ውድድር ዛሬ በሚደረጉ 5 ጨዋታዎች ሲጀመር ቅዳሜ ምድብ ውስጥ በመግባት የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ክለብ የሆነው

Read more