ካሜሩን 2019 | ኢትዮጵያ በኬንያ ተሸንፋ ለአፍሪካ ዋንጫ የማለፍ ተስፋዋን አመንምናለች

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ምድብ ስድስት የምትገኘው ኢትዮጵያ የምድቡን 4ኛ ጨዋታ በናይሮቢ ካሳራኒ ስታድየም አከናውና 3-0 በሆነ ውጤት በመሸነፍ ወደ አፍሪካ

Read more

በዓምላክ እና ረዳቶቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታን ይመራሉ

ነገ ከሚደረጉ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች መካከል አንዱ በኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመራል። በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ቀጣዩ የአፍሪካ ዋንጫ የአህጉሪቱ ብሔራዊ ቡድኖች

Read more

“ከኢትዮጵያ ጋር እንደምንፎካከር አስባለሁ ” የኬንያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሴባስቲያን ሚኜ

ነገ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጠመው የኬኒያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሴባስቲያን ሜኜ ስለ ጨዋታው እና ስላደረጉት ዝግጅት ከሶከር

Read more