ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ በሜዳው ተከታታይ ሦስተኛ ድሉን አዳማ ላይ አስመዝግቧል

ከዕለተ አርብ ጀምሮ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች እየተከናወኑበት ያለው የሀዋሳ ስታድየም ዛሬም በሀዋሳ ከተማ እና አዳማ ከተማ መካከል የተደረገውን ጨዋታ አስተናግዶ

Read more

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፏል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ዛሬ ሀዋሳ ላይ ሲዳማ ቡና ወደ ሊጉ ካደገበት 2002 ጀምሮ አሸንፎት የማያውቀውን ቅዱስ ጊዮርጊስን አስተናግዶ 2-1

Read more

ሊዲያ ታፈሰ በ2019 የዓለም ሴቶች ዋንጫ ጨዋታዎች ላይ በዳኝነት እንድትመራ ተመረጠች

በ2019 በፈረንሳይ አስተናጋጅነት የሚደረገው የሴቶች የዓለም ዋንጫ ላይ የሚዳኙ ዳኞች ዝርዝር በዓለም አቀፉ የእግርኳስ አስተዳዳሪ ፊፋ ይፋ ሲደረግ ኢትዮጵያዊቷ አርቢቴር

Read more