” የጨዋታዎች መደራረብ ነው ለጉዳት የዳረገኝ ” ቢኒያም በላይ

በአልባኒያ ለስኬንደርቡ ኮርሲ እየተጫወተ የሚገኘው ኢትዮጵያው አማካይ ቢኒያም በላይ በገጠመው ጉዳት ምክንያት በቅርብ የክለቡ ጨዋታዎች ላይ እየታየ አይገኝም። በ2009 ኢትዮጵያ

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 3-1 ጅማ አባጅፋር 

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ጅማ አባጅፋርን 3-1 ካሸነፈበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ክለቦች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን

Read more

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ጅማ አባጅፋርን በማሸነፍ ከመሪው ያለውን ልዩነት መልሶ አጥብቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ጅማ አባጅፋርን ከመመራት ተነስቶ 3-1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል፡፡

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | ደቡብ ፖሊስ 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ 

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታ ደቡብ ፖሊስ በቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ከተረታ በኃላ የሁለቱ ክለቦች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን እንዲህ ሰጥተዋል። ስቴዋርት

Read more

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሜዳው ውጪ የመጀመርያ ድሉን አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት የመጀመርያ ጨዋታ ሀዋሳ ላይ ደቡብ ፖሊስ ቅዱስ ጊዮርጊስን ጋብዞ 1-0 ተሸንፏል።  ደቡብ ፖሊስ ወደ አዳማ

Read more

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና በሜዳው ከጅማ አባጅፋር ጋር ነጥብ ተጋርቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ሀዋሳ ላይ ሲዳማ ቡና በሜዳው ጅማ አባጅፋርን አስተናግዶ ያለግብ አቻ ተለያይቷል፡፡ ሲዳማ ቡና

Read more

ሲዳማ ቡና ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሐሙስ ታኅሳስ 25 ቀን 2011 FT ሲዳማ ቡና 0-0 ጅማ አባ ጅፋር – – ቅያሪዎች 18′ መሣይ  ፍቅሩ 46′ መስዑድ ንጋቱ 46‘ ዮናታን  ወንድሜነህ 46′ አስቻለው ቢስማርክ 78′ ዳዊት  አዲሱ

Read more