ለሚ ንጉሴ የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ላይ ለመዳኘት ወደ አስመራ ያመራል

በኤርትራ አስተናጋጅነት የሚከናወነው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ላይ እንዲመሩ ከተመረጡ ዳኞች መካከል ለሚ ንጉሴ ተካቷል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ

Read more

ካፍ በዓምላክ ተሰማ ላይ ጥቃት በማድረስ የተከሰሱት ፋውዚ ሌካ ላይ ጥፋት አለማግኘቱን አስታወቀ

ካፍ ከሁለት ወራት በፊት የግብፁ ዛማሌክ የሞሮኮው አርኤስ በርካኔን አሸንፎ ዋንጫ ባነሳበት የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ፍፃሜ የመሐል ዳኛው በዓምላክ ተሰማ ላይ

Read more

በዳኞቻችን ዓለምአቀፍ ውድድሮች ቆይታ ዙርያ መግለጫ ተሰጠ

በፈረንሳይ አስተናጋጅነት በተከናወነው የ2019 የሴቶች የዓለም ዋንጫ ላይ በዋና ዳኝነት የተሳተፈችው ሊዲያ ታፈሰ እንዲሁም ዓርብ በተጠናቀቀው የ2019 የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ

Read more

በዓምላክ ተሰማ በመራው ጨዋታ ዛማሌክ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል

በ2018/19 የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታ ዛማሌክ የሞሮኮው አር ኤስ በርካኔን አስተናግዶ በመለያ ምቶች በማሸነፍ ከ16 ዓመታት በኋላ የአህጉራዊ ዋንጫ

Read more
error: Content is protected !!