የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-3 ሬንጀርስ ኢንተርናሽናል

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም የናይጄሪያው ሪንጀርስ ኢንተርናሽናል ያስተናገደው መከላከያ 3ለ1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።

Read more

ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | መከላከያ አሁንም ከቅድመ ማጣሪያው ማለፍ ሳይችል ቀርቷል

በ2018/19 ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ከናይጄሪያው ሬንጀርስ ኢንተርናሽናል ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊው መከላከያ በድምር ውጤት 5ለ1 በሆነ ሰፊ

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት| ጅማ አባ ጅፋር 2-2 ጅቡቲ ቴሌኮም

በ2018/19 የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ባሳለፍነው ሳምንት ወደ ጅቡቲ አቅንቶ ጅቡቲ ቴሌኮምን 3ለ1 አሸንፎ የተመለሰው ጅማ አባጅፋር በዛሬው የአዲስ

Read more

ኮፌድሬሽን ዋንጫ | መከላከያ ለመልሱ ጨዋታ ዛሬ የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቷል

በቶታል ካፍ ኮፌድሬሽን 2018/19 ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን ወደ ናይጄሪያ ተጉዞ በሬንጀርስ ኢተርናሽናል 2 – 0 ሽንፈት የተመለሰው መከላከያ ውጤቱን የመቀልበስ

Read more

“ዳኛው ሊረዳቸው እንዳሰበ በእኛ ላይ የሚወስናቸው ውሳኔዎች ማሳያ ነበሩ “አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ

በ2018/19 የካፍ ቶታል ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ትላንት ናይጄሪያ ላይ ሬንጀርስ ኢንተርናሽናልን የገጠመው መከላከያ 2-0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። አሰልጣኝ ሥዩም ከበደም በጨዋታው

Read more

ቻምፒየንስ ሊግ | ቴዎድሮስ ምትኩ እና ኢትዮጵያዊያን ረዳቶቹ ወደ ማላዊ ያመራሉ

የቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የ2018/19 የውድድር ዓመት የቅድመ ማጣርያ ጨዋታዎች ከትላንት ጀምሮ መካሄድ ሲጀምሩ ከጅማ አባጅፋር በተጨማሪ ኢንተርናሽናል ዳኞቻችንም ተሳትፎ

Read more