ሪፖርት | የጅማ አባ ጅፋር የአፍሪካ መድረክ ተሳትፎ አብቅቷል

ከሞሮኮው ሀሳኒያ አጋዲር ጋር የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታውን ዛሬ ምሽት ያድረገው ጅማ አባ ጅፋር በድምር ውጤት 5-0

Read more

የሃሳኒያ አጋዲር እና ጅማ አባ ጅፋርን የመልስ ጨዋታ አልጀሪያዊያን ይመሩታል

አልጀሪያዊው ኢንተርናሽናል አርቢትር ናቢል ቡካልፋ በሞሮኮው ሃሳኒያ ኢዩ. ኤስ አጋዲርና በኢትዮጵያው ጅማ አባ ጅፋር መካከል የሚደረገውን የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ

Read more

“ለሃሳኒያ ምርጥ ዕለት ነበር” አሰልጣኝ ሚጉዌል አንሄል ጋሞንዲ

በካፍ ኮንፌዴሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ወደ አዲስ አበባ መጥቶ ጅማ አባ ጅፋርን የገጠመው ሀሳኒያ አጋዲር 1-0 አሸንፎ ለመልሱ ጨዋታ እድሉን

Read more

“በእርግጠኝነት በመልሱ ጨዋታ ውጤቱን እንቀለብሳለን” ዩሱፍ ዓሊ – ጅማ አባጅፋር

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር በሜዳው በሀሳኒያ አጋዲር 1-0 ከተሸነፈ በኋላ የጅማው ምክትል አሰልጣኝ ዩሱፍ

Read more

ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | ጅማ አባ ጅፋር በሜዳው ተሸንፎ ወደ ምድብ ድልድል የመግባት እድሉን አጥብቧል

በቶታል ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ የሞሮኮው ሀሳኒያ አጋዲርን ያስተናገደው ጅማ አባ ጅፋር 1-0

Read more

የኮንፌዴሬሽን ዋንጫው አንደኛ ዙር የመክፈቻ ጨዋታን ኢትዮጵያውያን ይመሩታል

የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመጀመርያ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲጀመሩ በላይ ታደሰ እና ኢትዮጵያውያን ረዳቶቹ ኪንሳሻ ላይ የሚደረግ ጨዋታ

Read more