“በቀጣይ እኔን የሚረከቡ አሰልጣኞች አሁን የታየውን ጥሩ ነገር ያስቀጥላሉ ብዬ አስባለሁ” ውበቱ አባተ

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ አዛምን የገጠመው ፋሲል ከነማ 1-0 አሸንፏል። በፋሲል አሰልጣኝነት የመጨረሻ ጨዋታቸውን አድርገው ድል ያስመዘገቡት

Read more

ሪፖርት| ፋሲል ከነማ አዛምን በሜዳው አሸነፈ

በካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ፋሲል ከነማ የታንዛንያው አዛምን በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም አስተናግዶ 1-0 አሸንፏል። በጨዋታው የኢትዮጵያ

Read more

ፋሲል ከነማ ከ አዛም – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ነሐሴ 5 ቀን 2011 FT ፋሲል ከነማ 1-0 አዛም 45′ በዛብህ መለዮ – ቅያሪዎች 36′  ሳማኬ  ጀማል 53′  አሞሀ ምቩዬኩሬ 64′  ዓለምብርሀን በዛብህ  67′  ሳ. አቡባካር  ዳሊይ

Read more

” አሸንፈን ለመመለስ በሙሉ አቅማችን እንፋለማለን” የአዛም አሰልጣኝ ኤቲዬን ንዳዪቭጊጄ

በታንዛንያ ዳሬ ሰላም መቀመጫቸውን ያደረገው አዛሞች በኮንፌደሬሽን ዋንጫ ከፋሲል ከነማ ጋር ላለበት የቅድመ ማጣርያ ዙር ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ከገቡ

Read more

” ጨዋታውን እዚሁ ጨርሰን ለመሄድ ሁላችንም በቁርጠኝነት ተነስተናል። ” ኃይሉ ነጋሽ

የ2011 የኢትዮጵያ ዋንጫን አሸንፎ በካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ ተሳተፊ የሆነው ፋሲል ከነማ ነገ 10 ሰዓት ላይ በባህር ዳር ዓለምአቀፍ ስታድየም የቅድመ

Read more

የእሁዱ የፋሲል ከነማ ጨዋታ የቴሌቪዥን ሽፋን ያገኛል

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ፋሲል ከነማ ከታንዛንያው አዛም ጋር የሚያደርገው ጨዋታ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት እንደሚያገኝ ታውቋል። ሃዋሳ ከተማን በመለያ ምት በማሸነፍ

Read more

የትግራይ እና የባህር ዳር ስታዲየሞች አህጉራዊ ጨዋታዎችን ለማከናወን ፍቃድ አገኙ

የትግራይ ስታዲየም ለመጀመርያ ጊዜ የካፍ ጨዋታዎች ለማከናወን እውቅና ሲያገኝ የባህርዳር ስቴዲየምም በድጋሚ ፍቃዱን አግኝቷል። ባለፈው ሳምንት በኢትዮጵያ የሚገኙ ስታዲየሞች ዝቅተኛው

Read more

ካፍ በዓምላክ ተሰማ ላይ ጥቃት በማድረስ የተከሰሱት ፋውዚ ሌካ ላይ ጥፋት አለማግኘቱን አስታወቀ

ካፍ ከሁለት ወራት በፊት የግብፁ ዛማሌክ የሞሮኮው አርኤስ በርካኔን አሸንፎ ዋንጫ ባነሳበት የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ፍፃሜ የመሐል ዳኛው በዓምላክ ተሰማ ላይ

Read more
error: