ሴካፋ ሴቶች ዋንጫ | ኢትዮጵያ ከምድብ መውደቋን ስታረጋግጥ ዩጋንዳ እና ኬንያ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል

በታንዛኒያ ዳሬ ሠላም እየተደረገ ባለው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ከምድብ አንድ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ሲደረጉ ኢትዮጵያ በኡጋንዳ 1ለ0 ተረታ ከምድቡ መውደቋን

Read more

ሴካፋ ሴቶች ዋንጫ | ከምድብ ሁለት ታንዛኒያ ማለፏን ስታረጋግጥ ደቡብ ሱዳን ድል ቀንቷታል

የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የምድብ ሁለት መርሀግብሮች ዛሬ ሲከወኑ አስተናጋጇ ታንዛኒያ ቡሩንዲን 4ለ0 በማሸነፍ ማለፏን ስታረጋግጥ ደቡብ ሱዳን የመጀመሪያ ኢንተርናሽናል ድል

Read more

ሴካፋ ሴቶች ዋንጫ | ሉሲዎቹ የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ

የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ትላንት የተጀመረ ሲሆን ዛሬ ደግሞ ሉሲዎቹ የመጀመሪያ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ የምድብ አንድ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች ትላንት

Read more

የሴካፋ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ውድድር በቅርቡ ይካሄዳል

በሁለቱም ፆታዎች በተለያዩ የዕድሜ እርከኖች በርከት ያሉ ውድድሮችን በማካሄድ ላይ የሚገኘው ሴካፋ በዚህ ወር መጨረሻ የወንዶች ብሔራዊ ቡድን ውድድር ያካሄዳል።

Read more

በኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ዝግጅት ዙርያ መግለጫ ተሰጠ

በመጪው ረቡዕ በታንዛኒያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ላይ ለመካፋል ወደ ሥፍራው በሚያቀናው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዙርያ ዛሬ ከሰዓት

Read more

ለሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ወደ ታንዛኒያ የሚያመራው የሉሲዎቹ ስብስብ ታውቋል

በአሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው እየተመራ ልምምዱን ከጀመረ አንድ ሳምንት ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ዋንጫ ወደ ታንዛኒያ 20 ተጫዋቾችን በመያዝ

Read more

የኢፌዲሪ ፕሬዝደንት ሉሲዎቹን አበረታቱ

ሉሲዎቹ የአቋም መለኪያ ጨዋታቸውን በሚያደርጉበት ወቅት የኢፌድሪ ፕሬዝደንት ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ በስታዲየም በመገኘት አበረታተዋል። የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከወጣቶች አካዳሚ

Read more

የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የሚጀመርበት ቀን ሽግሽግ ተደረገበት

በታንዛኒያ አስተናጋጅነት የሚከናወነው የ2019 ሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የሚጀመርበት ጊዜ በሁለት ቀናት ተሸጋሽጓል፡፡ ኖቬምበር 14 (ኅዳር 4) ይጀመራል ተብሎ የነበረው ውድድሩ

Read more
error: