የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በሴካፋ ዋንጫ አይሳተፍም

የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ማኅበር (ሴካፋ) በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ሊያካሂደው ባሰበው ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እንደማይካፈል ታወቀ።

Read more

የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ በዩጋንዳ ይደረጋል

የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የእግርኳስ ማህበር ሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫን ዘንድሮ ለ3ኛ ጊዜ በዩጋንዳ አዘጋጅነት እንደሚያካሂድ ይፋ አድርጓል። እ.ኤ.አ.

Read more

“ከሜዳ ውጪ የተሸነፍንበት የጎል ልዩነት ተፅዕኖ ፈጥሮብናል፡፡” የሱፍ ዓሊ – ጅማ አባ ጅፋር (ምክትል አሰልጣኝ)

የጅማ አባ ጅፋሩ ምክትል አሰልጣኝ የሱፍ ዓሊ ተከታዮቹን አስተያየቶች ከጨዋታው መጠናቀቅ በኃላ ሰጥተዋል፡፡ ስለጨዋታው “ጨዋታው ጥሩ ነው ፤ እኛም የምንፈልገውን

Read more

ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ| ጅማ አባጅፋር ለነገው ጨዋታ የመጨረሻ ልምምዱን አከናወነ

በ2018/19 የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ውስጥ ለመካተት በሚረዳው አንደኛ ዙር መርሐ ግብር ባሳለፍነው ሳምንት ወደ አሌክሳንድሪያ ተጉዞ በግብፁ አል

Read more

ኦኪኪ አፎላቢ ዳግመኛ ወደ ኢትዮጵያ ይመለስ ይሆን ?

ውሉ ሳይጠናቀቅ በስምምነት ከግብፁ ኢስማይሊ ጋር የተለያየው የቀድሞው የጅማ አባ ጅፋር አጥቂ ናይጄሪያዊው ኦኪኪ አፎላቢ በጥር ወር አጋማሽ ወደ ኢትዮጵያ

Read more