​አዳማ ከተማ አይቮሪኮስታዊ አማካይ አስፈርሟል

ቴዎድሮስ ታከለ

ቴዎድሮስ ታከለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረበላችሁ ቴዎድሮስ ታከለ ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክት ተጭነውሊያገኙኝይችላሉ
ቴዎድሮስ ታከለ

ከሌሎች ክለቦች አንጻር እምብዛም በተጫዋች ዝውውር ላይ ያልተሳተፈው አዳማ ከተማ በክረምቱ ሁለተኛ የውጪ ዜጋ ተጫዋች አስፈርሟል፡፡ የአይቮሪኮስት ዜግነት ያለው የ28

Read more

​አዳማ ከተማ ደቡብ ሱዳናዊ አጥቂ አስፈረመ

ዳንኤል መስፍን

ዳንኤል መስፍን

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ዳንኤል መስፍን ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ዳንኤል መስፍን

በአዳማ ከተማ ያለፉትን ሳምንታት የሙከራ ጊዜ ሲያሳልፍ የነበረው ደቡብ ሱዳናዊው የመስመር አጥቂ ፒተር ዱስማን በቆይታው ክለቡን ማሳመን በመቻሉ በቋሚነት ፊርማውን

Read more

የቅድመ ውድድር ዝግጅት – አዳማ ከተማ

ዳንኤል መስፍን

ዳንኤል መስፍን

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ዳንኤል መስፍን ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ዳንኤል መስፍን

ባለፈው ሳምንት የሊጉ አሸናፊ ከሆነው የቅዱስ ጊዮርጊስ የቅድመ ውድድር ዝግጅት ምን እንደሚመስል በአዳማ ከተማ በመገኘት አቅርበን እንደነበረ ይታወቃል፡፡ በቀጣይነት በተከታታይ

Read more

የክሪዚስቶም ንታንቢ ተገቢነት ለኢትዮጵያ ቡና ተወስኗል

ሁለት ክለቦችን ሲያወዛግብ የነበረው የክሪዚስቶም ንታምቢ ጉዳይ በመጨረሻም ውሳኔ አግኝቷል። ኢትዮጵያ ቡና እና አዳማ ከተማን ሲያወዛግብ የነበረው የአማካይ መስመር ተጨዋቹ

Read more

ከነአን ማርክነህ ወደ አዳማ ከተማ ተመልሷል

ዳንኤል መስፍን

ዳንኤል መስፍን

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ዳንኤል መስፍን ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ዳንኤል መስፍን

ከነአን ማርክነህ አአ ከተማን ለቆ ወደ ቀድሞ ክለቡ አዳማ ከተማ የሚያደርገውን ዝውውር ዛሬ አጠናቋል፡፡ ከነአን በአዲስ አበባ ከተማ ቀሪ የአንድ

Read more

ክሪዚስቶም ንታምቢ – የአዳማ ከተማ ወይስ የኢትዮጵያ ቡና?  

Team Soccer Ethiopia
Follow Me

Team Soccer Ethiopia

ይህንን ፅሁፍ ያቀረበላችሁ የሶከር ኢትዮጵያ ቡድን ነው

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክትን ተጭነው ሶከር ኢትዮጵያን ማግኘት ይችላሉ
Team Soccer Ethiopia
Follow Me

በኢትዮጵያ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ላይ ከተለመዱ ጉዳዮች አንዱ የተጫዋቾች ለሁለት ክለብ መፈረም እና ውዝግብ ውስጥ መግባት ዋነኛው ነው፡፡ ክሪዚስቶም ንታምቢም

Read more

የሞሮኮው ኢቲሃድ ታንገ ለኢትዮጵያዊው ተከላካይ የሙከራ ጊዜ ሰጥቷል

ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

በሞሮኮ ቦቶላ ፕሮ ሊግ የሚሳተፈው ኢቲሃድ ታንገ ለኢትዮጵያዊው ተከላካይ ሙጂብ ቃሲም የሙከራ ጊዜ ሰጥቷል፡፡ የብሔራዊ ቡድን እና የአዳማ ከተማው ተጫዋች

Read more

የሴቶች ዝውውር | አዳማ ከተማ አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ

ዳዊት ፀሃዬ

ዳዊት ፀሃዬ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ዳዊት ፀሃዬ ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክትን ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ዳዊት ፀሃዬ

በዘንድሮው የውድድር ዘመን በሊጉ ክስተት ከነበሩ ቡድኖች አንዱ የነበረው ከጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ የተገኙ ወጣት ተጫዋቾችን ከአንጋፋ ተጫዋቾች በማጣመር የተገነባው አዳማ

Read more

​አዳማ ከተማ አንዳርጋቸው ይላቅን አስፈረመ

ዳንኤል መስፍን

ዳንኤል መስፍን

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ዳንኤል መስፍን ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ዳንኤል መስፍን

ለ3ኛ ተከታታይ አመት ፕሪምየር ሊጉን በ3ኛ ደረጃነት ማጠናቀቅ ያልቻለው አዳማ ከተማ የአንዳርጋቸው ይላቅን ፊርማ አጠናቋል፡፡ በ2007 የውድድር አመት ወደ ቅዱስ

Read more

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2009 | በውድድር ዘመኑ መታወስ የሚገባቸው 10 አጋጣሚዎች

ዳዊት ፀሃዬ

ዳዊት ፀሃዬ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ዳዊት ፀሃዬ ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክትን ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ዳዊት ፀሃዬ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2009 የውድድር ዘመን ከህዳር 3 አንስቶ ሲካሄድ ቆይቶ ሰኔ 17 ቀን 2009 ዓ.ም ድረስ በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት

Read more