ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አርባምንጭ ከተማ የአሰልጣኙን ውል ሲያራዝም አጥቂ አስፈርሟል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተወዳዳሪው አርባምንጭ ከተማ የአሰልጣኝ ጌታነህ ኃይሉን ውል ሲያራዝም አንጋፋዋን አጥቂ አስፈርሟል፡፡ ከ2011 ጀምሮ በኢትዮጵያ

Read more

አርባምንጭ ከተማ ፌዴሬሽኑ የወሰነው ውሳኔ ተገቢ አይደለም በማለት ተቃውሞውን ገለፀ

የዘንድሮ ውድድር በኮሮና ምክንያት እንዲሰረዝ ፌዴሬሽኑ ውሳኔ ያሳለፈበት መንገድ ተገቢ አይደለም በማለት አርባምንጭ ከተማ ተቃውሞውን አሰምቷል። በከፍተኛ ሊግ በምድብ ሐ

Read more

አርባምንጭ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

የዝውውር መስኮቱን ዘግየት ብለው የተቀላቀሉት አርባምንጭ ከተማዎች አማካዩ ምንተስኖት አበራ እና ሁለገቡ የመስመር ተጫዋች አድማሱ ጌትነትን አስፈርመዋል። የቀድሞው የአርባምንጭ ከተማ

Read more

ሴቶች ዝውውር | አርባምንጭ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የነባሮችን ውል አራዝሟል

በሴቶች አንደኛ ዲቪዚዮን ተሳታፊ የሆነው አርባምንጭ ከተማ ሰባት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ ሲያመጣ የአምስት ነባሮችን ውል አድሷል። የአርምንጭ አዲስ ፈራሚዎች

Read more

አርባምንጭ ከተማ የሦስት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀቀ

በአዲሱ ፎርማት መሰረት ፕሪምየር ሊጉን በድጋሚ የተቀላቀለው አርባምንጭ ከተማ ተጫዋቾችን ማስፈረም ጀምሯል። በዘንድሮ ውድድር ዓመት በነቀምቴ ከተማ ስኬታማ እንቅስቃሴ ሲያደርግ

Read more
error: