ሪፖርት | አርባምንጭ እና ወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል

በ26ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አርባምንጭ ላይ አርባምንጭ ከተማን ከወላይታ ድቻ ያገናኘው የዳንጉዛ ደርቢ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል፡፡ 25ኛው ሳምንትን

Read more

ፕሪምየር ሊግ | የ26ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ – ክፍል 2

ነገ በአርባምንጭ ፣ ሀዋሳ እና ዓዲግራት የሚደረጉትን ሶስት የ26ኛው ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች በክፍል ሁለት ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳችን እንደሚከተለው ተመልክተናቸዋል። አርባምንጭ

Read more

“በቀጣይ ጨዋታዎች ከወራጅነት ስጋት ለመራቅ በትኩረት እንጫወታለን ” ዘነበ ፍስሃ

አሰልጣኝ ዘነበ ፍስሃ ወላይታ ድቻን በዋና አሰልጣኝነት ከተረከቡ ወዲህ በአፍሪካ ኮፌዴሬሽን ዋንጫ የመጀመርያው ተሳትፎ ታሪክ በመስራት የምድብ ድልድል ለመግባት የመጨረሻው

Read more

ፕሪምየር ሊግ | የ25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ – ክፍል 1

ሁሉም የ25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በነገው እለት በሚስተናገዱበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በዋንጫ ፉክክሩ ውስጥ ቀጥተኛ ተሳታፊ የሆኑ ክለቦች የሚያደርጓቸውን ጨዋታዎች በክፍል

Read more

ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል

በ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09፡00 ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም የተገናኙት ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታቸውን ያለግብ አጠናቀዋል። ኢትዮ

Read more

ፕሪምየር ሊግ | የ24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ – ክፍል 2

በክፍል ሁለት ቅድመ ዳሰሳችን ከ24ኛው ሳምንት የዛሬ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መሀከል ላለመውረድ በሚደረገው ፉክክር ውስጥ ተሳታፊ የሆኑ ክለቦች የሚያደርጓቸው

Read more

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በመጨረሻ ደቂቃዎች ባገኛቸው ጎሎች ታግዞ ከሲዳማ ቡና ጋር ነጥብ ተጋርቷል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ዛሬ ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡናን አገናኝቶ 2-2 ተጠናቋል። ባለሜዳዎቹ ድቻዎች በመጨረሻ ደቂቃዎች

Read more

ፕሪምየር ሊግ | የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ – ክፍል 2 

ነገ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሚከናወኑ 8 የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መሀከል በሰበታ ፣ ሶዶ እና ድሬደዋ የሚደረጉት ሶስት ጨዋታዎች የዛሬ ክፍል

Read more