ድህረ ጨዋታ አስተያየት – ሥዩም ከበደ (መከላከያ)

የ2010 የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ዋንጫ በዛሬው ዕለት ፍፃሜውን ሲያገኝ መከላከያ ቅዱስ ጊዮርጊስን በመለያ ምቶች 3-2 በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት ሆኗል። ባለፈው

Read more

ድህረ ጨዋታ አስተያየት – ማኑኤል ቫዝ ፒንቶ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)

የኢትዮጵያ ዋንጫ የ2010 ውድድር ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ በመከላከያ በመለያ ምቶች ተሸንፎ ዋንጫውን ከማጣቱ በተጨማሪ ከ2006 ወዲህ ለመጀመርያ ጊዜ

Read more

ሪፖርት | መከላከያ የ2010 የኢትዮጵያ ዋንጫ ቻምፒዮን!

የ2010 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ዋንጫ በዛሬው ዕለት ፍፃሜውን ሲያገኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመከላከያ ያደረጉህ ጨዋታ መደበኛው ክፍለ ጊዜ ያለ ግብ በመጠናቀቁ

Read more

ኢትዮጵያ ዋንጫ | መከላከያ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ለፍፃሜ አልፈዋል

በኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ ለፍፃሜ ለማለፍ  በተደረገ ጨዋታ መከላከያ ኢትዮጵያ ቡናን 1-0 በመርታት ለተከታታይ አራተኛ ጊዜ ለፍፃሜ መቅረብ ችሏል። ቅዱስ ጊዮርጊስ

Read more