የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ የሚካሄድበት ቀን ታወቀ

የ2011 የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጥቅምት 23 እንደሚካሄድ ፌዴሬሽኑ ለክለቦቹ በላከው ደብዳቤ አስታውቋል፡፡ ከአዲሱ የውድድር ዘመን ጅማሮ በፊት የክለቦች የዋንጫ

Read more

መከላከያ የአሸናፊዎች አሸናፊ ሆኗል

ምሽት በአዲስ አበባ ስታድየም በተደረገው የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ መከላከያ በመለያ ምቶች ጅማ አባ ጅፋርን አሸንፏል። ቀዝቀዝ ባለው አየር የ2010

Read more

የአሸናፊዎች አሸናፊ እና የአዲስ አበባ ዋንጫ የፍፃሜ ቀን ለውጥ ተደርጎበታል

የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ እና የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የፍፃሜ ቀናት እንዳይጋጩ ሽግሽግ ተደርጎባቸዋል።  ዓመታዊው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ከመስከረም

Read more

​ሪፖርት| ቅዱስ ጊዮርጊስ የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫን ባለድል ሆነ

በ2009 የውድድር አመት የፕሪምየር ሊግ እና የጥሎ ማለፍ አሸናፊ የነበሩት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወላይታ ድቻ በተገናኙበት የአሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ ቅዱስ

Read more

​ሱፐር ካፕ ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ| ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ድቻ

ጨዋታ፡ የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ተጋጣሚዎች፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ (ሊግ) ከ ወላይታ ድቻ (ጥሎ ማለፍ) ቦታ: አዲስ አበባ ስታድየም ሰአት፡ 10:00

Read more

ፕሪምየር ሊጉ የሚጀመርበት ቀን ለ3ኛ ጊዜ ተራዘመ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፕሪምየር ሊግ እና የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ እና የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሚጀመሩበት ቀናት ላይ መሸጋሸግ አድርጓል፡፡ በተራዘመው መርሃ

Read more
error: Content is protected !!