የፀጋዬ ኪዳነማርያም የልቀቁኝ ጥያቄ ተቀባይነት አገኘ

ወልዋሎን በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከወራጅነት ስጋት እንዲላቀቅ ማድረግ ከቻሉ በኃላ ዘንድሮ አዲስ የአንድ ዓመት ኮንትራትን ተፈራርመው የነበሩት አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም

Read more

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ ግስጋሴውን ባህርዳር ከተማን በመርታት ቀጥሏል

በ5ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐ ግብር ትግራይ ስታድየም ላይ ባህርዳር ከተማን ያስተናገዱት “ምዓም አናብስት” በኦሴይ ማውሊ ብቸኛ ግብ 1-0 በማሸነፍ ተከታታይ

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 0-0 ድሬዳዋ ከተማ

በሦስተኛው ሳምንት መካሄድ ኖሮባቸው በይደር ተይዘው ከቆዩ ጨዋታዎች መካከል የሆነው የመከላከያ እና ድሬዳዋ ከተማ ተሰተካካይ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታድየም ተካሂዶ

Read more

ሪፖርት | መከላከያ እና ድሬዳዋ ያለ ግብ ተለያይተዋል

ከ3ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የነበረው የመከላከያ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም ተካሂዶ 0-0 በሆነ ውጤት

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ባህር ዳር ከተማ

ሌላኛው የዛሬ ቅድመ ዳሰሳችን ትኩረት የመቐለ እና ባህር ዳር ተስተካካይ መርሐ ግብር ይሆናል። ከአምስተኛው ሳምንት የተዘዋወረው የመቐለ 79 እንደርታ እና

Read more

ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር ወደ ድል በመመለስ ደረጃውን አሻሽሏል

በ6ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ጅማ አባጅፋር ከተከታታይ ነጥብ መጣል በኋላ ደደቢትን 1-0 በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል፡፡ ጅማዎች ባሳለፍነው ሳምንት በደቡብ

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መከላከያ ከ ድሬዳዋ ከተማ

መከላከያ እና ድሬዳዋ የሚገናኙበት የነገውን ተስተካካይ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦች እንሆ… ከሦስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር መካከል የነበረው የመከላከያ እና ድሬዳዋ ከተማ

Read more